የአገልግሎት ማውጫ📑
⬇️
ንግድ ፍቃድ ▾
ግለሰብ አዲስ ንግድ ፍቃድ ለማውጣት+
ለግለሰብ አዲስ ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ፡
✅ፋይዳ፡
✅የቤት ኪራይ ውል
✅የአመልካች መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ኮፒ፡
✅የአመልካቹ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ የተነሳው ሁለት የፓስፖርት መጠን ያላቸው ፎቶ ግራፎች፡
✅አመልካቹ የውጭ አገር ዜጋ ከሆነ የኢንቨስትመንት ፍቃድ፡
✅የሚሰማራበት ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ የሚያስፈልገው ከሆነ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ የብቃት ማረጋጋጫ ምስክር ወረቀት፡
✅etrade.gov.et ላይ ተመዝግቦ ምዝገባ እና ፍቃድ ማውጣህ፡

ለማህበራት አዲስ ንግድ ፍቃድ ለማዉጣት
+
ለማህበራት አዲስ ንግድ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች፡
✅ከንግድ ሚኒስቴር የሥም ስያሜ፡
✅የፀደቀ መመስረቻና፡
✅ቲን፡
✅የሥራ አስኪያጅ 6 ወር ወዲህ የተነሳዉ 2 ጉርድ ፎቶ፡
✅የሥራአስኪያጅ ፡
የታደሰ መታወቂያ ኮፒ፡
✅የአባላት/የባለአክሲዮኖች ፋይዳ ቁጥርእና የግል ቲን ቁጥር ለሁሉም አባላት፡
✅ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ ተመዝጋቢዎች የግል ንግድ ከነበሮት ዕዳ እንደሌለብዎት ከ ኢአ ገቢዎች ደብዳቤ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡፡
✅የዉጭ አገር ዜጋ ከሆነ የሥራ ፈቃድ/workpermit/፡
✅አመልካች ወኪል ከሆነ ዉክልናዉ በድርጅቱ በማህበሩ ስም ሆኖ በሰነዶች የፀደቀ፡
✅ለሀይማኖት ተቋማት ኤምባሲ NGO፡
አግባብ ካለዉ የመንግስት አካል የተሰጠ የምዝገባ ወረቀት(ስርተፊኬት) ኮፒ፡
✅መተዳደሪያ ደንብ ኦርጅናል እና ኮፒ፡
✅የቢሮ ኪራይ ዉል እና ውልና ማስረጃ የከፈሉበት ደረሰኝ ዋናውንና ኮፒ፡
ተቋሙን የሚወክለዉ ስዉ (ስራ አስከያጅ የሹመት ቃለ-ጉባኤ) አመልካች ወኪል የፀደቀ ማስረጃ ፓስፖርት/ የታደስ መታወቂያ/ዋናና ኮፒ ህጋዊ ዉክልና፡
✅etrade.gov.et ላይ ተመዝግቦ፡

የንግድ ፍቃድ ሰረዛ ለግለሰቦች +
ለግለሰብ
ፍቃድ ለመሰረዝ የሚያስፈልጉ፡
✅ 1. ፈይዳ
✅ 2. የመዝጊያ ክሪላስ(Clearance)
✅ 3. etrade አገልገሎት መጠየቅ
✅ 4. 52 የአገልግሎት ክፍያ ከተከፈለ በኃላ የስረዛ ሰርተፍኬት ደብዳቤ መውረጃ::

የንግድ ፍቃድ ሰረዛ ለማህበራት +
ለማህበራት ፍቃድ ለመሰረዝ የሚያስፈልጉ፡
✅ 1. ፈይዳ
✅ 2. የመዝጊያ ክሪላስ(Clearance)
✅ 3. ኦዲት
✅ 4. የመዝጊያ ቃለ ጉባኤ
✅ 5. etrade አገልገሎት መጠየቅ
✅ 6. 52 የአገልግሎት ክፍያ ከተከፈለ በኃላ የስረዛ ሰርተፍኬት ደብዳቤ መውረጃ::

ለአስመጪነት የሚያስፈልጉ ሰነዶች +
ለአስመጪነት የሚያስፈልጉ ሰነዶች
፡
1. ደረሰኝ (ከባንክ ማህተም ጋር tt ካልሆነ ለቁጥር ካልሆነ ለቁጥር. 5፣:6፣7፣8እና9)
2.ከባንክ እና አስመጪ ማህተም ጋር የመጫኛ ሂሳብ
3. ከባንክ ማህተም ጋር የመነሻ የምስክር ወረቀት
4. ከባንክ ማህተም ጋር የቴክኒክ የምስክር ወረቀት
5.የማሸጊያ ዝርዝር በባንክ ማህተም
6.የኢንሹራንስ ደረሰኝ ከአስመጪ ማህተም ጋር
7. የጭነት ደረሰኝ ደረሰኝ እና የባንክ ምክር
8. ስምምነት
9. ቫት
10. ቲን
11.የንግድ ፈቃድ

የንግድ ፍቃድ የዘርፍ ቁጥሮች +
ብቃት ማረጋገጫ የሚያስፈልጋቸው ንግድ ፍቃዶቸ +
ብቃት ማረጋገጫ የሚያስፈልጋቸው ንግድ ፍቃዶቸ ፡
1. የምግብ እና ምግብ አቅራቢ ስራዎች
✅የምግብ አስመጪ
2. የመድኃኒት እና የጤና ምርት
✅መድኃኒት ሽያጭ (Pharmacy & Drug Retail)
✅የጤና ስራዎች (Health Service Providers)
3. ኮንስትራክሽን
✅ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የህንጻ ስራዎች
1. የምግብ እና ምግብ አቅራቢ ስራዎች
✅የምግብ አስመጪ
2. የመድኃኒት እና የጤና ምርት
✅መድኃኒት ሽያጭ (Pharmacy & Drug Retail)
✅የጤና ስራዎች (Health Service Providers)
3. ኮንስትራክሽን
✅ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የህንጻ ስራዎች
ገቢዎች ▾
የግለሰብ ቲን የማውጣት +
ለቲን የሚያስፈልጉ፡
ለግል ነጋዴዎች የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
✅ፋይዳ
✅የቤት ኪራይ ውል
✅የአመልካች መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ኮፒ
✅የአመልካቹ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ የተነሳው ሁለት የፓስፖርት መጠን ያላቸው ፎቶ ግራፎች
✅አመልካቹ የውጭ አገር ዜጋ ከሆነ የኢንቨስትመንት ፍቃድ
✅የሚሰማራበት ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ የሚያስፈልገው ከሆነ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ የብቃት ማረጋጋጫ ምስክር ወረቀት
✅etrade.gov.et ላይ ተመዝግቦ ምዝገባ እና ፍቃድ ማውጣህ

ለማህበራት አዲስ TIN ለማዉጣት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች+
ለማህበራት አዲስ የግብር ከፋይ TIN ለማውጣት ፡
1.ከንግድ ሚኒስቴር የሥም ስያሜ ኦሪጅናል
2.የፀደቀ መመስረቻና ኮፒ
3. የቢሮ ኪራይ ዉል እና ውልና ማስረጃ የከፈሉበት ደረሰኝ ዋናውንና ኮፒ
4. የሥራ አስኪያጅ 6 ወር ወዲህ የተነሳዉ 2 ጉርድ ፎቶ
5. የሥራአስኪያጅ የታደሰ መታወቂያ ኮፒ
6. የአባላት/የባለአክሲዮኖች ፋይዳ ቁጥር እና የግል ቲን ቁጥር ለሁሉም አባላት
7. ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ ተመዝጋቢዎች የግል ንግድ ከነበሮት ዕዳ እንደሌለብዎት ከ ኢአ ገቢዎች ደብዳቤ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡
8. ኢሜል አድራሻ
9. የዉጭ አገር ዜጋ ከሆነ የሥራ ፈቃድ/workpermit/
10. አመልካች ወኪል ከሆነ ዉክልናዉ በድርጅቱ በማህበሩ ስም ሆኖ በሰነዶች የፀደቀ
✍️ለሀይማኖት ተቋማት ኤምባሲ NGO 1. አግባብ ካለዉ የመንግስት አካል የተሰጠ የምዝገባ ወረቀት(ስርተፊኬት) ኮፒ
2. መተዳደሪያ ደንብ ኦርጅናል እና ኮፒ
3.የቢሮ ኪራይ ዉል እና ውልና ማስረጃ የከፈሉበት ደረሰኝ ዋናውንና ኮፒ
4.ተቋሙን የሚወክለዉ ስዉ (ስራ አስከያጅ የሹመት ቃለ-ጉባኤ) አመልካች ወኪል የፀደቀ ማስረጃ ፓስፖርት/ የታደስ መታወቂያ/ዋናና ኮፒ ህጋዊ ዉክልና
5. የተቋሙ የበላይ ኃላፊ ወይም ተወካይ-ከ 6 ወር ወዲህ የተነሳዉ 2 ጉርድ ፎቶ-የታደሰ መታወቂያ ኮፒ- የግል TIN እና የፋይዳ ቁጥር

የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ የአድራሻ ለውጥ ለማድረግ መሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታ+
የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ የአድራሻ ለውጥ ለማድረግ መሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታ
፡
1.አዲስ የንግድ አድራሻ የተቀየረ የንግድ ምዝገባ እና የንግድ ፈቃድ፣
2.ለታክስ ባለ ስልጣኑ የአድራሻ ለውጥን ማሳወቅ
3.የአድራሻ ለውጥ ለማድረግ የሚያስችል ከግብርከፋዪ የታክስ ማዕከል የተጻፈ
4.የአድራሻ ለውጥ ደብዳቤ ለአቅራቢው መውሰድ፣

የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ለመግዛት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች +
የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ለመግዛት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ፡
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣
3. ድርጅቱ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት፣

ዓመታዊ ሪፖርት ሲያቀርቡ
+
ዓመታዊ ሪፖርት ሲያቀርቡ
፡
1. በተፈቀደላቸው ሒሳብ አዋቂ የተሰራ እንደሆነ የሒሳብ ሰራተኛው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቅጅ ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፣
2. በድርጅቱ ሒሳብ ሠራተኛ የተሰራ እንደሆነ የሒሳብ ሰራተኛው የትምህርት መረጃ፤ በድርጅቱ ማህተም የተረጋገጠ የቅጥር ደብዳቤ ተያይዞ መቅረብ አለበት፣
3. የገቢ ክፍፍል ቅፅ ተሞልቶ ከዓመታዊ ሪፖርት ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፣
4. ዓመታዊ ሽያጭ ከ5ዐዐ ሺህ በላይ ከሆነ የዋጋ ትልልፍ ቅጽ መረጃ ተሞልቶ ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፣
5. የተሰራው ዓመታዊ ሪፖርት (የትርፍና ኪሳራ መግለጫ እንዲሁም ሀብትና ንብረት መግለጫ) በገቢዎች ቅጽ ተገልብጦ መቅረብ ይኖርበታል፣
6. የዓመታዊ ሽያጭ ማጠቃለያ (z-report) ተያይዞ መቅረብ አለበት፣
7. ከሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ውጪ የእጅ በእጅ ደረሰኝ ተጠቅመው እንደሆን የexcel Summary Report ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፣
8. የኦዲት ቦርድ የተመዘገቡበት ምስክር ወረቀት ቅጅ ተያይዞ ማቅረብ፣
9. ዓመታዊ ሪፖርት ውስጥ እርጅና ቅናሽ የተያዘ ንብረት ካለ በሠንጠረዥ የተሰላ ቅጽ አያይዞ ማቅረብ፣
10. ትርፍና ኪሳራ መግለጫ (Profit/Loss)፤ ሀብትና ንብረት መግለጫ (Balance Sheet)፤ የገንዘብ ፍሰት ማሳያ (Cash Flow)፤ የባለቤቶች ሁኔታ(Owners' Equity Position) እና የመረጃ ቋት መያዝ ይኖርበታል፣ (Ledger)
11. Withholding Tax Excel Summary ደረሰኝ ይዘዉ ይቅረቡ፣
12. ኦንላይን ያሳወቁበትን ማያያዝ ይኖርበዎታል፡፡

ኪሊራንስ ፎርም አውርድ +
መንገድ ትራንስፖርት ▾
መንጃ ፍቃድ ለማውጣት+
መንጃ ፍቃድ ለማውጣት የሚያስፈልጉ ሰነዶች ፡
1.ከባለጉዳይ የሚጠበቅ የፅሁፍ እና የተግባር ፈተና ያለፈ። 2. ዕጩ አሽከርካሪው የቀጠሮ ወረቀት ማቅረብ
3. ከማሰልጠኛ ተቋሙ የሰልጣኝነት መታወቂያ ማቅረብ
4.የዕጩ አሽከርካሪው የመታወቂያ ኮፒ
5.ዕጩ አሽከርካሪው በአካል መገኘት
6.የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም።

መንጃ ፈቃድ ለማደስ
+
መንጃ ፈቃድ ለማደስ
፡
1. ከባለጉዳይ የድሮውን የአገልግሎት ዘመኑ ያበቃው መንጃ ፈቃድ
2.የጤና ማስረጃ ከተፈቀደላቸው ተቋማት
3.የአገልግሎት ክፍያ
4. ባአቅራቢያው ባለው የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍ/ቁ/ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ቀርቧ ማደስ ይችላል ።

በጠፋ መንጃ ፈቃድ ምትክ ለማግኘት
+
በጠፋ መንጃ ፈቃድ ምትክ ለማግኘት
፡
1. የባለጉዳዩመታወቂያ 2.መንጃ ፈቃዱ ስለመጥፋቱ የፖሊስ ማስረጃ::
3.የአገልግሎት ክፍያ
4. ባአቅራቢያው ባለው የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍ/ቁ/ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ቀርቧ የጠፍውን መንጃ ፍቃድ መውሰድ ይችላል ።
3.የአገልግሎት ክፍያ።

የጠፋ ሰሌዳ ና የተበላሸ+
ለጠፋ ሰሌዳ የተበላሸ የሚያስፈልጉ ሰነዶች ፡
ተሽከርካሪ ሠሌዳ ሲበላሽ ወይም ሲጠፋ ለማሳተም ወደ ፐብሊክሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሄዱበት ጊዜ ምን መረጃ ማሟላት አለቦት?
✍️የተበላሸ ሰሌዳ|ታርጋ | ለመለወጥ የሚመጡ ከሆነ መሟላት ያለባቸው መረጃዎች፦ 1. የተሽከርካሪ ዋና ሊብሬ እና ኮፒ
2. የታደሰ መታወቂያ ዋና እና ኮፒ
3. አገልግሎቱ በውክልና የሚሰጥ ከሆነ ዋናው ውክልና እና ኮፒ እንዲሁም የተወካይ መታወቂያ።
4. ከአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍ/ቁ/ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ሰሌዳ ምትክ እንዲታተም የተፈቀደበት ደብዳቤ።
5. ሊብሬውበባንክ በዕዳ የተያዘ ከሆነ የባንክ ደብዳቤና ሊብሬ ኮፒ በያዘው አካል በእርጥብ ማህተም የተረጋገጠ።
✍️የጠፋ ሰሌዳ /ታርጋ| ምትክ ለማሳተም የሚመጡ ተገልጋዬች ማሟላት የሚገባቸው መረጃዎች፦ 1. ከአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍ/ቁ/ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ሰሌዳ ምትክ እንዲታተም የተፈቀደበት ደብዳቤ።
2. ሊብሬ ዋናና ኮፒ
3. የታደሰ መታወቂያ ዋናና ኮፒ
4. አገልግሎቱ በውክልና የሚሰጥ ከሆነ ዋናው ውክልና እና ኮፒ እንዲሁም የተወካይ መታወቂያ፡፡
5. ስለመጥፋቱ የተመዘገበበት የፖሊስ ደብዳቤ
6. ኘሬስ የተከፈለበት ዋናው ደረሰኝ
7. ሊብሬውበባንክ በዕዳ የተያዘ ከሆነ የባንክ ደብዳቤና ሊብሬ ኮፒ በያዘው አካል በእርጥብ ማህተም የተረጋገጠ።

ለጠፋ ወይም የተበላሸ ሊብሬ የሚያስፈልጉ ሰነዶች +
ለጠፋ ወይም የተበላሸ ሊብሬ የሚያስፈልጉ ሰነዶች ፡
1. ባለቤት ከሆነ መታወቂያ ከሆነ ተወካይ የታደሰ መታወቂያ እና በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ የውክልና ሰነድ::
2.ሊብሬው ስለመጥፋቱ የሚገልፆ የፖሊስ ደብዳቤ::
3. አገልግሎት ጠያቂው የድርጅት ተወካይ ከሆነ ድርጅቱ ለአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን የተፃፈ ድብዳቤ እና የተወካዩ የስራ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
4. ክፍያ እና ሂደት በመፈፀም ሊብሬው ስለመጥፋቱ በጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ ማስወጣት::
5.ማስታወቂያው አየር ላይ ለ15 ቀን ከቆየ በኋላ ጋዜጣውን ለባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ማቅረብ::
6. የተበላሸ ከሆነ የተበላሸውን ሊብሬ 7.የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም። 8. ፋይላችን ባለበት አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍ/ቁ/ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ቀርበን መስተናገድ እንችላለን።

ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራና ምዝገባ/ቦሎ/ የሚያስፈልጉ መሠረታዊ ሠነ ዶች

1የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር /ሊብሬ!
2ባለንብረት ወይም ህጋዊ ተወካይ
3. የምርመራ በሰርተፊኬት የቆይታ ጊዜ ተሽከርካሪው ከተመረመረበት ቀን ጀምሮ ቦሎ ለኢት ሰሌዳ 30 ቀን ለሎሌች ክልል ወይም ከተማ መስተዳድር 20 ቀን ያላለፈው
4.ምርመራ ቦታ መጥቶ የተመረመረ ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ ሙሉ ሰነድ እና ሲስተም ላይ ያለፈ መሆኑ ሲረጋገጥ
5.የመንገድ ፈንድ የከፈለበት ደረሰኝ
6.የ3ኛ ወገን እንሹራንስ የገባበት ዉል
7.ለኮድ ) እና 3 በሰሌዳ፣ ሞተርና ሻንሲ ቁጥሩ ተለይቶ የተፃፈ የግብር ክሊራንስ ፣ አዲስ ወይም የታደስ ንግድ ፍቃድ
8.(ለግለሰብ) ለድርጅት አገልግሎት ከሆነ በሰሌዳ : ሞተርና ሻንሲ ቁጥሩ ባይጠቀስም የግብር ክሊራንስና የንግድ ፈቃድ በድርጅቱ ስም ተጽፎ ከመጣ መስተናገድ
9.የመንገድ ፈንድ ክፋያ ማንኛውም ተሽከርካሪ ለቦሎ አድሳት ከመቅረቡ በፊት በታሪፉ መሰረት የመድን ደረሰኝ ይዞ መቅረብ አለበት። ተቋማት ይህንን ሳያረጋግጉ አገልግሎት መስጠት የለባቸውም።
10.የአገልግሎት ክፍያዎችን የመክፈሉ ተረጋግጦ
11.የታደሰ መታወቂያ በመያዝ የተሽከርካሪ ፋይል ባለበት ቅርንጫፍ አገልግሎት ያግኙ

የመኪና የስም ዝውውርህግ ነክ አገልግሎት +
የመኪና የስም ዝውውርህግ ነክ አገልግሎት
፡
የባለቤትነት መብቱን ከቀድሞው ባለንብረት ወደ አዲሱ መብቱ ወደተላለፈለት ሰው ስመንብረቱን መዝግበን የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር /ሊብሬ/ ለመስጠት የባለቤትነት መብቱ እንዲተላለፍ ያደረገው ሰው ወይም አካል ህጋዊ የሆነ መብት ያለው መሆኑን መረጋገጥ አለብት።
ማንኛውም ሰው አንድን ተሽከርካሪ ለመሸጥ ለመለወጥ ወይም በስጦታ ወደ ሌላኛው ሰው ማስተላለፍ የሚችለው ተሽከርካሪው በስሙ ተመዝግቦ ሲገኝ ወይም ተሽከርካሪውን በተመለከተ ከባለንብረቱ ህጋዊ የሆነ ሙሉ ውክልና ሲኖረው ነው።
በተጨማሪም ፍ/ቤቶች አንድን ተሽከርካሪ በሃራጅ እንዲሸጥ ወይም ያለ ሃራጅ ሽያጭ ወደ ሌላ ሰው ወገን እንዲተላለፍ ሊወስኑ ይችላሉ፡፡
ባንኮች በዋስትና የያዙትን ለመሸጥ ወይም ወደ ራሳቸው ስም ለማዞር የሚችሉበት ህጋዊ ስልጣን አላቸው።
የስም ዝውውር ወይም የባለቤትነት መብት የሚተላለፍባቸው ህጋዊ መንገዶች
1.ሽያጭ
2.ስጦታ
3.በመለዋወጥ
4.ውርስ /በኑዛዜ/ ያለኑዛዜ
5.በፍርድ ቤት ውሳኔ /ያለሀራጅ ሽያጭ
6.በፍርድ ቤት ውሳኔ በሐራጅ ሲሸጥ
7.በባንክ በሀራጅ ሲሸጥ
8.ባንኮች በዋስትና የያዙትን ወደ ራሳቸው ስም ሲያዞሩ

በጠፋ ወይም በተበላሸ ቦሎ ምትክ ለማውጣት?
+
በጠፋ ወይም በተበላሸ ቦሎ ምትክ ለማውጣት?፡
1. አገልግሎት ጠያቂው የግለሰብ ተወካይ መታወቂያ በውክልና ከሆነ የወኪል የታደሰ መታወቂያ እና በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ የውክልና ሰነድ
2.ሊብሬ 3. አገልግሎት ጠያቂው የድርጅት ተወካይ ከሆነ ድርጅቱ ለአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን የተፃፈ ድብዳቤ እና የተወካዩ የስራ መታወቂያ መያዝ አለበት።
4.ለጠፋ ቦሎ ከሆነ ቦሎው ስለመጥፋቱ ከፖሊስ የተፆፈ ደብዳቤ ማስረጃ ማቅረብ።
5.ለተበላሸ ቦሎ ከሆነ የተበላሸውን ቦሎ ማቅረብ አለበት።
6.የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም።
7. ፋይላችን ባለበት አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍ/ቁ/ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ቀርበን መስተናገድ እንችላለን።

ግለሰቦች፤ነጋዴዎች ባለፋብርካዎች፤ እና ሠሌዳ ለማግኘት ማቅረብ የሚገባቸው መረጃዎች +
ግለሰቦች፤ነጋዴዎች ባለፋብርካዎች፤ እና ሠሌዳ ለማግኘት ማቅረብ የሚገባቸው መረጃዎች
፡
1.የማመልከቻ ቅጹን ሞልቶ ማቅረብ፤
2.ባስገቡአቸዉና በገጣጠሙአቸዉ ተሸከርካሪዎች ልክዝርዝር ኦርጅናል መረጃዎችንና የኦርጅናሉን መረጃ
3.ኮፒውን ማቅረብ፤
4.ባለፋብርካዎች፤ ነጋዴዎች እና ግለሰቦች በየዓመቱ አንድ ጊዜ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ፤
5.ባለቤቱ ከሆነ የታደሰ የቀበለ መታወቂያ ኮፒ ወይም የጸና ፓስፖርት ኮፒ ወይም
6.በወክል ከሆነ በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ የውክልናና የታደሰ የቀበለ መታወቂያ ኮፒ፤
7.በየዓመቱ አንድ ጊዜ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ፤
8.ባለፋብርካዎች፤ ነጋዴዎች እና ግለሰቦች አዲስ ሠሌዳ ለመዉሰድ በሚመጡበት ወቅት ከዚህ በፊት
9.የወሰዱአቸዉን ሠሌዳዎች በየተሸከርካሪዎቹ ላይ በአግባቡ መለጠፋቸዉን የሚያረጋግጥ መረጃ በተዘጋጀዉ ቅጽ መሰረት ሞልቶ ማቅረብ፤
10.የሚፈለረጉትን የሠሌዳ ብዛትና ለየተሸከርካሪዎቹ የሚገጥመዉን የሠሌዳ ዓይነት ለይቶ ጥያቄ ማቅረብ፤
11አስፈላጊውን የአገልግሎት ክፊያ በመፈጸም ሠሌዳዉ እንዲመረት ትዕዛዝ መስጠት፤
12ሠሌዳዉን በአካል ቀርቦ መረከብ ናቸዉ።

አዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ
+
አዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ የሚያስፈለገው ሰነዶች
፡
1. መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ከፓስፖርት ጋር
2. በውክልና ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ፣ ፓስፖርት
3. ከመስሪያ ቤቱ ወይም ከድርጅቱ የተወከለ ከሆነ የድርጅቱ የውክልና ደብዳቤና የድርጅቱ መታወቂያ
4. ኦርጅናል የጉምሩክ ዲክላራሲዮን
5. ሁለት ጉርድ ፎቶ ቲምብር (በውክልና ከሆነ ፎቶ አያስፈልግም)
6. የታደሰ የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ እና የአስመጪነት ፈቃድ፣ የማስገቢያ ፈቃድ
7. የተሽከርካሪ መመርመሪያ ቅፅ (ሊብሬ ወረቀት)
8. ደረሰኝ (Invoice) በባለቤት ስም ከካሽ ሬጅስተር ጋር፤ የእጅ በእጅ ሽያጭ ከሆነ የደረሰኝ ህትመትና የማስተመሪያ ፈቃድ (ከባንክ ማህተም ጋር tt ካልሆነ ለቁጥር 5፣ 6፣ 7፣ 8 እና 9)
9. ከጉምሩክ በደረሰኝ መነሻ ቁጥር የተፈቀደበት ደብዳቤ
10. የሶስተኛ ወገን መድን የመንገድ ፈንድ
11. ከባንክ እና አስመጪ ማህተም ጋር የመጫኛ ሂሳብ
12. ከባንክ ማህተም ጋር የመነሻ የምስክር ወረቀት
13. ከባንክ ማህተም ጋር የቴክኒክ የምስክር ወረቀት
2. የጨረታ አሸናፊ ደብዳቤ
3. ጨረታ የወጣበት ቀን፣ ቁጥር፣ የጋዜጣው ስም፣ የአሸናፊው ስም፣ የተሽከርካሪው ቻሲና ሞተር ቁጥር፣ ጨረታውን ያሸነፈበት ዋጋ፣ የክፍያ ደረሰኝ
4. ድርጅት ከሆነ ከመንግስት መ/ቤት ውጭ ከሆነ ብቻ ድርጅቱ ስም ይመዘገባል
5. ከአገልግሎት ውጪ ከሆነ (ኢንሹራንስ) ባለቤቱ ይመዘገባል
6. የአመታዊ ቴክኒክ ምርመራ በማድረግ ሰርተፊኬት ማምጣት

2. በጨረታ የሚሸጡ ተሽከርካሪዎችን በተመለከተ
1. ተሽከርካሪው ቀረጥ ያልከፈለና ዲክላራሲዮን የሌለው ከሆነ አዲስ በገዛው የተሰራ ዲክላራሲዮን ከገቢዎችና ጉምሩክ2. የጨረታ አሸናፊ ደብዳቤ
3. ጨረታ የወጣበት ቀን፣ ቁጥር፣ የጋዜጣው ስም፣ የአሸናፊው ስም፣ የተሽከርካሪው ቻሲና ሞተር ቁጥር፣ ጨረታውን ያሸነፈበት ዋጋ፣ የክፍያ ደረሰኝ
4. ድርጅት ከሆነ ከመንግስት መ/ቤት ውጭ ከሆነ ብቻ ድርጅቱ ስም ይመዘገባል
5. ከአገልግሎት ውጪ ከሆነ (ኢንሹራንስ) ባለቤቱ ይመዘገባል
6. የአመታዊ ቴክኒክ ምርመራ በማድረግ ሰርተፊኬት ማምጣት
የተሽከርካሪ ታርጋ ከክልል ወደ አዲስ አበባ ለማዘዋወር +
የተሽከርካሪ ታርጋ ከክልል ወደ አዲስ አበባ ለማዘዋወር
፡
1.መኪናው ተመዝግቦ ካለበት ፅ/ቤት የዝውውር ቅፅ ተሞልቶ በፖስታ ታሽጎ ለተቀባይ ፅ/ቤት በፖስታ ማስላክ
2. አገልግሎት ጠያቂው የድርጅት ተወካይ ከሆነ ድርጅቱ ለአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን የተፃፈ ድብዳቤ እና የተወካዩ የስራ መታወቂያ
3.ተሽከርካሪውን ለፅ/ቤቱ ባለሙያ እይታ በአካል ማቅረብ፤
4.የተሽከርካሪውን ሊብሬ፣ ቦሎ እና ሰሌዳ /ታርጋ/ ማስረከብ፤
5 ለአገልግሎት ክፍያ
6. ምትክ ሊብሬ፣ ቦሎ እና ሰሌዳ -ታርጋ- መረከብ።
✅ የተቀባይ የፓስታው አድራሻ በአግባቡ መሟላት አለበት ፖስታው ከመላኩ በፊት የዝውውር ጥያቄው በትክክለኛ የዝውውር ቅፅ መሞላቱን ማረጋገጥ ይኖርበናል ምክንያት በትክክል ካልተሟላ ያላስፈላጊ እንግልት እንዳረጋለን።
✅የፋይል ዝውውር ቅፁ ከተሞላ 6 ወር ከሞላው ቅፁ ተቀባይነት ስለማይኖረው ቅፁ በተሞላ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ተቀባይ ፅ/ቤት በመቅረብ እና ጉዳያቸሰነሰ በ6 ወር ውስጥ ማከናወን አለብን።

የጠፋ መንጃ ፍቃድ +
ለመንጃ ፍቃድ የሚያስፈልጉ፡
✅ ከፖሊስ የተሰጠ የጠፋ ማስረጃ
✅ 3 ጉርድ ፎቶግራፍ
✅ የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ
✅ ከፖሊስ የተሰጠ የጠፋ ማስረጃ
✅ 3 ጉርድ ፎቶግራፍ
✅ የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ
የመሬት ልማት ▾
ዲጂታል ካርታ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
+
ዲጂታልካርታ ለማድረግየሚያስፈልጉ ሰነዶች
፡
1.ኦርጅናል ካርታ መታወቂያ
2.በውክልና የሚንቀሳቀስከሆነ ውክልና እና የተወካይመታወቅያ
3.ጉርግ ፎቶ2
4. ካርታው እነ ከሆነ የሁሉም ፎቶ በአንድ በሰርቶ
5.የዘመኑንግብርየተከፈለበት ደረሰኝ 6.ለአገልግሎቱ የሚከፈል ክፍያ

የኮንዶሚንየምቤትዲጂታልካርታ ለመውሰድ መሟላትያለባቸው ሰነዶች
+
የኮንዶሚንየምቤትዲጂታልካርታ ለመውሰድ መሟላትያለባቸው ሰነዶች
፡
1. በለይዞታው/ ተወካዩእጅ የሚገኘውን ካርታ ዋነውንና ፎቶ ኮፒውን
2.ማንነትን የሚገልፅጊዜው ያላለፈበት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይምመንጃፍቃድ ወይም የግበርከፋይነት መታወቂያዋናውን ከፒውን
3.ንብረቱ በውክልና የሚንቀሳቀስ/ የሚተዳደርከሆነ ውክልና ዋናውንና ኮፒውን
4.ከወረዳ ዳግብርአስከፋይጽ/ ቤት የተሰጠ የዘመኑ ግብርመከፈሉን የሚያረግጥደረሰኝ
ማሳሲያ ወረዳላይ ሳይወራረድናደረሰኝ ሳይዙ በባንክ ወይም በቴሌብር የተከፈለበት ስሊፕ ብቻ ለአገልግሎት ብቁ አያደርግም፡፡
5.የአገልግሎትና የዲጂታል ካርታ መውደጃ ብር 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር)
6.,በቤቱ ላይያለተነሳ የባንክ እዳ እገዳ ካለ ከባንክ የሚሰጥ የዕግድ ማስነሻ ደብዳቤዋናውን ማቅረብና 25000.00(ሁለት ሺ አምሰት መቶብር)የአገልግሎትክፍያ መክፈል
7. 2ብዛት 3X4 ጉርድ ፎቶግራፍ(ካርታው ላይ በስም የተጠቀሰው ባለይዞታወይምየተጠቀሱት(እነ) ባለይዞታዎች ፎቶ

የሪል እስቴትስም ዝውውርለማድረግ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
+
የሪል እስቴትስም ዝውውርለማድረግ የሚያስፈልጉ ሰነዶች፡
1.ኦርጅናል ካርታኮፒ
2.መታወቅያ የፓስፖርት መንጃ
3.የውክልና መረጃ ኮፒ
4.የሊዝውል በሪልእስቴቱእና በግለሰቡ የተዋዋሉበት መረጃ
5.የባንክ ብድር ካለበት ባንክ መፍቀድ ስላለበት ባንኩ የሚፈቀደበት መረጃ ከባንክ የተፃፈ መረጃ
6.ግንባታቸው 50% በላይ የሆናቸው

የይዞታ ይረጋገጥልኝ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት የሚያስፈልጉ መረጃዎች

1.የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣
2.ማንነትን የሚገልጽ የታደሰ መታዎቂያ፣ መንጃ ፈቃድ፣
3.ፓስፖርት ወይም ፋይዳ መታዎቂያ፣
4.ግብር የተከፈለበት ደረሰኝ፣
5.ይዞታው በሊዝ የተገኘ ከሆነ የሊዝ ውል፣
6.የፍርድ ቤት ውሳኔ ካለ፣
7.ህጋዊ የውል ሰነዶች፡- የውክልና፤ የስጦታ፣ የውርስ ፤የሽያጭ ውል ካለ፣

የይረጋገጥልኝ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ተቀባይነት የማይኖራቸዉ ሰነዶች
+
የይረጋገጥልኝ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ተቀባይነት የማይኖራቸዉ ሰነዶች ፡
1.የይዞታይረጋገጥልኝ ጥያቄ አቅራቢዉ ያቀረበዉሰነድየሃሰት ማስረጃመሆኑ ከተረጋገጠ፤
2.ማስረጃዉበግልጽ የማይነበብ ከሆነ፤
3.ማስረጃውስርዝ ድልዝ ሆኖ ከተገኘ፣
4.ግዜዉ ያለፈበት፣ያልተፈረመበትእና ማህተም ያላረፈበት ሰነድ ከሆነ ሰነዶቹ ተቀባይነትአይኖራቸውም

የባለይዞታነትና/ወይም የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት/ካርታ ለጠፋባቸው ምትክ ማስረጃ አሰጣጥ፣ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ

1 ይዞታው ዕገዳና ዋስትና የሌለበት መሆኑ ከማኀደሩ ውስጥ ሲረጋገጥ፡ 2. የታደሰ መታወቂያ 3. ከፖሊስ ጣቢያ ካርታው ስለመጥፋቱ ማስረጃ ሲያቀርብ፣ 4. የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የጠፋበት አካል በክ/ከተማዉ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሪከርድና ማህደር ክፍል ውስጥ በስመ የተመዘገበ ማህደር ሲኖረው እና በማህደሩ ውስጥ ያሉት ሰነዶች በህጋዊ መንገድ ቦታውን ስለማግኘቱ ማመልከት ሲችሉና የካርታ ኮፒ ሲኖር፣ 5.የባለይዞታው የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ መጥፋቱ፡ በፍ/ቤት አማካኝነት ወይም በ ጋዜጣ ማስታወቂያ ወጥቶ በ20 ቀን ውስጥ ተቃዋሚ ካልቀረበ እና 6. ባለጉዳዩ አስፈላጊ የአገልግሎት እና ሌሎች ክፍያዎችን ሲከፍልና ይኸው ሁኔታ በወረዳው ወይም በክፍለ ከተማው ገቢዎች ጽ/ቤት ሲረጋገጥ፡ 7. ተወካይ ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ሲያቀርብ፡ 8. የቤቱ ባለቤት ወይም ሕጋዊ ተወካይ መሆኑን ክወረዳው አስተዳደር ማረጋገጫ ሲያቀርብ፤ የጠፋው ካርታ በቅድሚያ -እንዲመክን በማድረግ ምትክ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተዘጋጅቶ ይሰጣል።

ውልና ማስረጃ ▾
የመኪና ባለቤትነት ስም ዝውውርለማድረግ ማሟላት ያለብን ነገሮች +
1. በሰነዶች የተረጋገጠ የሽያጭ ውል
2.የሻጭ እና የገዚ መታወቂያ
3.ሊብሬ
4. ከእዳ እገዳ ነፆ የሚገልፆ ደብዳቤ
5. የሻጭ የመሸጥ የመለወጥ መብት ስልጣን ህጋዊ ሰነድ(ውክልና)
5. የሻጭ የገባ-ያላገባ የገባ ከሆነ የትዳርአጋር የፍቃድ ስምምነት
6. የገዛችሁት ከማህበር ከሆነ የንግድ ምዝነባ መመስረቻ ፁሁፍ እና ቃለጉባኤ
7. 1-3 መኪናው ከቀረፆ ነፅ ከሆነ 10 ቢሞላውም ከግሙሩክ ከቀረፅ ነፆ ማስተላለፍ ደብዳብ ወይም ይህንን መነሻ በማድረግ መንገድ ትራንስፖርት የሚሰጠውን ማረጋገጫ ሰነድ
7. ከመንገድ ትራንስፖርት የሚሰጥ ወቅታዊ የመኪና ግምኝ
8 1-3 ከሆነ ከገቢዎየች የሚሰጥ የግብርክሪላስ (የታደሰ ንግድ ፍቃድ)
9. መንገድ ትራንስፖርት የሚሰጠውን የማረጋገጫ ሰነድ

የመኪና ስጦታ ውል ለመፈፀም በዉል አዋዋይ(ውልና ማስረጃ) ፊት ሲቀርቡ ሟሟላት ያለባቸዉ ሰነዶች +
1. የተዘጋጀ የስጦታ ውል ሰነድ፤
2. እዳ እና እገዳ ስላለመኖሩ መጣራቱን ማረጋገጥ፤
3. የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ፤
4. የስጦታ አድራጊውና የስጦታ ተቀባይ የነዋሪነት መታወቂያ፤
5. ስጦታ አድራጊው እና ስጦታ ተቀባይ ከሕግ ወይም ከውል የመነጨ ስልጣን ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ፤
6. ተሽከርካሪው ከቀረጥ ነፃ የገባ ከሆነ ከገቢዎችና ጉምሩክ የተፃፈ ደብዳቤ ወይም ይህን መነሻ በማድረግ መንገድ ትራንስፖርት የሚሰጠው የማረጋገጫ ሰነድ፤
7. ንብረቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የማህበሩ መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ እና እንዳስፈላጊነቱ ቃለጉባኤ፤
8. የስጦታ አድራጊው ያላገባ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋርየፈቃድ ስምምነት፤
9. ከትራንስፖርት ባለስልጣን የሚሰጥ የዋጋ ግምት፤
10. ለኮድ 1 እና 3 ከገቢዎች እና ከትራንስፖርት ባለስልጣን የሚሰጥ ክሊራንስ፤

የንግድ ቤት በሽያጭ ወይም በስጦታ የማስተላለፍ ውል ሰነድ አረጋግጦ ለመመዝገብ +
የንግድ ቤት በሽያጭ ወይም በስጦታ የማስተላለፍ ውል ሰነድ አረጋግጦ ለመመዝገብ፡
1. የሚረጋገጠው የውል ሰነድ ይዘት በተቋሙ የኦንላይን ሲስተም ተሞልቶ የጉዳይመከታተያ ቁጥር የያዘ መሆኑን፣
2. የሰነድ ፈራሚዎችና የሁለት ምስክሮች መታወቂያ መቅረቡን፤
3, የንብረት ባለቤትነት ማስረጃ መቅረቡን፣
4. ፈራሚዎች ከህግ፤ ከውል ወይም ከፍርድ ቤት ውሳኔ የመነጨ ስልጣን ያለው መሆኑን፤ ስጦታው የሚደረገው በውክልና ከሆነ ስጦታው ለማን እንደሚሰጥ እና የንብረቱን ዓይነት በውክልናው ይዘ ላይ በግልፅ የተመለከተ መሆኑን፣
5. ፈራሚው የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ፡ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መቅረቡን፤
6. ፈራሚው ለንግድ ያልሆነ ማህበርከሆነ ጊዜው ያላለፈበት የምዝገባ ምስክርወረቀት፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ኃላፊነትን የሚገልፅ ከመዝጋቢው መንግስታዊ አካል የተፃፈ ደብዳቤ መቅረቡን፤
7. ንብረቱ እግድ የሌለበት ስለመሆኑ ከተቋሙ የመረጃ ቋት እግድ አለመኖሩን፣
8. ሻጭ ግለሰብ ከሆነ ያላገባ ማስረጃ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋር የፈቃድ ስምምነት መኖሩን፤
9. የሚተላለፈው ንብረት ነባሩ ካርታ ከሆነ የጀርባ ማህተም መመታቱን፣
10 የንግድ ሥራ በተከናወነበት ድርጅት ቤት ስም የወጣ የንግድ ፈቃድ እና የገቢዎች ክሊራንስ መቅረቡን

የማይንቀሳቀስ የጋራ ንብረትን ስለመከፋፈል+
የማይንቀሳቀስ የጋራ ንብረትን ስለመከፋፈል፡
1. የሚረጋገጠው የውል ሰነድ ይዘት በተቋሙ የኦንላይን ሲስተም ተሞልቶ የጉዳይመከታተያ ቁጥርየያዘ መሆኑን፣
2. የሰነድ ፈራሚዎችና የሁለት ምስክሮች መታወቂያ መቅረቡን፤
3. በጋራ የተመዘገብ የንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ማስረጃ (ካርታ) መቅረቡን፣
4. ፈራሚዎች ከህግ፤ ከውል ወይም ከፍርድ ቤት ውሳኔ የመነጨ ስልጣን ያለው መሆኑን፤ ስጦታው የሚደረገው በውክልና ከሆነ ስጦታው ለማን እንደሚሰጥ እና የንብረቱን ዓይነት በውክልናው ይዘት ላይ በግልፅ የተመለከተ መሆኑን፣
5. ፈራሚው የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ፣ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መቅረቡን፤
6. ፈራሚው ለንግድ ያልሆነ ማህበርከሆነ ጊዜው ያላለፈበት የምዝገባ ምስክርወረቀት፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ኃላፊነትን የሚገልፅ ከመዝጋቢው መንግስታዊ አካል የተፃፈ ደብዳቤ መቅረቡን፤
7.ንብረቱ እገዳ የሌለበት ስለመሆኑ ከንብረት መዝገቢው አካል የተሰጠ ማስረጃ ከተቋሙ የመረጃ ቋት እግድ አለመኖሩን፣
8. የተዋዋይ ወገኖች ያላገባ ማስረጃ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳርአጋርየፈቃድ ስምምነት መኖሩን፤
9. የሚከፈለው የጋራ ንብረት ነባሩ ካርታ ከሆነ የጀርባ ማህተም መመታቱን፣
10. የሚከፈለው የጋራ ንብረት በሽያጭከሆነ የተጋሪው ቅድሚያ የመግዛት መብት መጠበቁን፣ ማጣራትና ማረጋገጥ።

የውርስ መብት ድርሻ መልቀቅ ውል +
የውርስ መብት ድርሻ መልቀቅ ውል፡
1. የሚረጋገጠው የውል ሰነድ ይዘት በተቋሙ የኦንላይን ሲስተም ተሞልቶ የጉዳይመከታተያ ቁጥርየያዘ መሆኑን፣
2. የሰነድ ፈራሚዎች መታወቂያ መቅረቡን፤
3. ከፍርድ ቤት የተሰጠ የወራሽነት ማስረጃ ወይም በፍ/ቤት የጸደቀ የኑዛዜ ወራሽነት ማስረጃ መቅረቡን፣
4. ውሉ የሚደረገው በወራሾች መካከል መሆኑን እና የሚለቀቀው የድርሻ መብት ሙሉ በሙሉ
5. ፈራሚው ከህግ፤ ከውል ወይም በፍርድ ውሳኔ የመነጨ ስልጣን ያለው መሆኑን፤
6. ፈራሚው የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ስራ ፈቃድ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መቅረቡን፤

7. ፈራሚው ሌላ ማህበራት ከሆኑ ጊዜው ያላለፈበት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ኃላፊነትን የሚገልጽ ከመዝጋቢው መንግስታዊ አካል የተፃፈ ደብዳቤ መቅረቡን፣ ማጣራትና ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

የዋስትና ውል ሰነድ አረጋግጦ ለመመዝገብ፣ +
የዋስትና ውል ሰነድ አረጋግጦ ለመመዝገብ፣ ፡
1. የሚረጋገጠው የውል ሰነድ ይዘት በተቋሙ የኦንላይን ሲስተም ተሞልቶ የጉዳይመከታተያ ቁጥርየያዘ መሆኑን፣
2. የዋስትና ውሉ የሚመሠረትበት የጸና መብትና ግዴታ የተቋቋመበት ውል መኖሩን፣
3. የሰነድ ፈራሚዎች መታወቂያ መቅረቡን፤
4. ፈራሚው ከህግ፤ ከውል ወይም ከፍርድ ቤት ውሳኔ የመነጨ ስልጣን ያለው መሆኑን
5. ዋሱ የገባው የዋስትና ግዴታ የገንዘብ ልክ ወይም መጠን በግልጽ የተቀመጠ መሆኑን፣
6. ፈራሚው የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ፣ የንግድ ምዝገባ ወይም የንግድ ፈቃድ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መቅረቡን ፤
7. ፈራሚው ለንግድ ያልሆነ ማህበር ከሆነ ጊዜው ያላለፈበት የምዝገባ ምስክርወረቀት፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ኃለፊነትን የሚገልጽ ከመዝጋቢው መንግስታዊ አካል የተፃፈ ደብዳቤ መቅረቡን፤
8. የተዋዋዮች ያላገባ ማስረጃ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋርየፈቃድ ስምምነት መኖሩን፤
9. ዋስትናው ንብረት በማስያዝ ከሆነ የንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ማስረጃ መቅረቡን፣
10. ንብረቱ እግድ የሌለበት ስለመሆኑ ከንብረት መዘጋቢው አካል ከተሰጠ ማስረጃ እና ከተቋሙ የመረጃ ቋት እግድ አለመኖሩን፣

የብድር ውል ሰነድ አረጋግጦ ለመመዝገብ +
የብድር ውል ሰነድ አረጋግጦ ለመመዝገብ፡
1. የሚረጋገጠው የውል ሰነድ ይዘት በተቋሙ የአገልግሎት መስጫ ሲስተም ተሞልቶ የጉዳይ መከታተያ ቁጥር የያዘ መሆኑን፣
2. የሰነድ ፈራሚዎች መታወቂያ መቅረቡን፤
3. ፈራሚው ከህግ፤ ከውል ወይም ከፍርድ ቤት ውሳኔ የመነጨ ስልጣን ያለው መሆኑን፤
4. የብድር ስምምነቱ የውል ጊዜ ሰነዱ ሊረጋግጥ ከቀረበበት ቀን ወደኋላ የተደረገ አለመሆኑን፣
5. ፈራሚው የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ፣ የንግድ ምዝገባ ወይም የንግድ ፈቃድ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መቅረቡን ፤
6. ፈራሚው ለንግድ ያልሆነ ማህበርከሆነ ጊዜው ያላለፈበት የምዝገባ ምስክርወረቀት፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ኃለፊነትን የሚገልጽ ከመዝጋቢው መንግስታዊ አካል የተፃፈ ደብዳቤ መቅረቡን፤
7. የተዋዋዮች ያላገባ ማስረጃ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋርየፈቃድ ስምምነት መኖሩን፤
8. የብድር ውሉ በመያዣ ከሆነ የንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ማስረጃ መቅረቡን፣
9. ንብረቱ እግድ የሌለበት ስለመሆኑ ከንብረት መዘጋቢው አካል ከተሰጠ ማስረጃ እና ከተቋሙ የመረጃ ቋት እግድ አለመኖሩን፣
10. መያዣው የማይንቀሳቀስ ንብረት ከሆነ ሁለት ምስክሮች የቀረቡ መሆኑን፣ ማጣራትና ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡

የቤት ስም ዝውውርለማድረግ የሚያስፈለጉ ሰነዶች +
የቤት ስም ዝውውርለማድረግ የሚያስፈለጉ ሰነዶች፡
1.የሽያጭውል
2.ኦርጅናልካርታ
3.ውክልና ካለውክልና
4.የታደሰ የቀበሌ መታወቅያ
5.ፎቶግራፍ
6.ወራሾች ከሆኑ የፍርድ ቤት የውርስ ወረቀት
1.የሽያጭውል
2.ኦርጅናልካርታ
3.ውክልና ካለውክልና
4.የታደሰ የቀበሌ መታወቅያ
5.ፎቶግራፍ
6.ወራሾች ከሆኑ የፍርድ ቤት የውርስ ወረቀት
የመኪና ሽያጭ ውል ለመፈፀም +
የመኪና ሽያጭ ውል ለመፈፀም፡
1.በሕግ አግባብ የተዘጋጀ የሽያጭ ውል ሰነድ
2.የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ፤
3.የሻጭና የገዥ መታወቂያ፤
4 ከእዳ እገዳ ነፆ መሆኑን የሚያገልፆ ደብደቤ
5. ሻጭ ከህግ ወይም ከውል የመነጨ የመሸጥ ስልጣንን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ሰነድ፤
6 .ንብረቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የማህበሩ መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ፣ ቃለጉባኤ፤
7. የሻጭ ያላገባ ማስረጃ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋር የፈቃድ ስምምነት፤
8. ከትራንስፖርት ባለስልጣን የሚሰጥ የመኪና ዋጋ ግምት፤
9. ለኮድ 1 እና 3 ከትራንስፖርት ባለስልጣን እና ከገቢዎች የሚሰጥ ክሊራንስ፤
10. ለኮድ 1 እና 3 አስር ዓመት ቢሞላውም ከቀረጥ ነፃ ከሆነ ከገቢዎችና ጉምሩክከቀረጥ ነፃ መብት ማስተላለፍ ባለሥልጣን የተፃፈ ደብዳቤ ወይም ይህን መነሻ በማድረግ መንገድ ትራንስፖርት የሚሰጠው የማረጋገጫ ሰነድ፤
11 . ለኮድ 5 11 እና 35 የመሳሰሉት ከሐይማኖት ተቋማት በስተቀርከሚመለከተው የመንግስት ተቋም የተሰጠ የማስተላለፍ የዕውቅና (የድጋፍ) ደብዳቤ፤
12. ንብረቱ የንግድ ማህበር ከሆነ ጊዜው ያላለፈበት የምዝገባ የምስከር ወረቀት የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ስራ አስኪያጅነት የሚገልጽ ደብዳቤ፤

የመኖሪያ ቤት በሽያጭ ወይም በስጦታ የማስተላለፍ ውል ሰነድ አረጋግጦ ለመመዝገብ +
የመኖሪያ ቤት በሽያጭ ወይም በስጦታ የማስተላለፍ ውል ሰነድ አረጋግጦ ለመመዝገብ፡
1. የሚረጋገጠው የውል ሰነድ ይዘት በተቋሙ የኦንላይን ሲስተም ተሞልቶ የጉዳይመከታተያ ቁጥር የያዘ መሆኑን፣
2. የሰነድ ፈራሚዎችና የሁለት ምስክሮች መታወቂያ መቅረቡን፤
3, የንብረት ባለቤትነት ማስረጃ መቅረቡን፣
4. ፈራሚዎች ከህግ፤ ከውል ወይም ከፍርድ ቤት ውሳኔ የመነጨ ስልጣን ያለው መሆኑን፤ ስጦታው የሚደረገው በውክልና ከሆነ ስጦታው ለማን እንደሚሰጥ እና የንብረቱን ዓይነት በውክልናው ይዘ ላይ በግልፅ የተመለከተ መሆኑን፣
5. ፈራሚው የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ፡ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መቅረቡን፤
6. ፈራሚው ለንግድ ያልሆነ ማህበርከሆነ ጊዜው ያላለፈበት የምዝገባ ምስክርወረቀት፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ኃላፊነትን የሚገልፅ ከመዝጋቢው መንግስታዊ አካል የተፃፈ ደብዳቤ መቅረቡን፤
7. ንብረቱ እግድ የሌለበት ስለመሆኑ ከተቋሙ የመረጃ ቋት እግድ አለመኖሩን፣
8. ሻጭ ግለሰብ ከሆነ ያላገባ ማስረጃ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋር የፈቃድ ስምምነት መኖሩን፤
9. የሚተላለፈው ንብረት ነባሩ ካርታ ከሆነ የጀርባ ማህተም መመታቱን፣
10. የሚተላለፈው የጋራ ንብረት በሽያጭከሆነ የተጋሪው ቅድሚያ የመግዛት መብት መጠበቁን፣
11. ንብረት ገዢው የውጭ ሃገር ዜጋ ከሆነ የታደሰ በትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ወይም ቢያንስ አሥር ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ በሥራ ላይማዋሉን የሚገልጽ ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን (ከሚመለከተው አካል) ማስረጃ እና የኢንቨስትመንት ፈቃድ መቅረቡን፣
12. ንብረት ገዢው የውጭ ሃገር ዜጋ ሌላ የመኖሪያ ቤት በስሙ የሌለ መሆኑን የሚገልጽ ከሚመለከተው የንብረት መዝጋቢ አካል ደብዳቤ መቅረቡን፣ ማጣራትና ማረጋገጥ።

ጨረታ ▾
📥 ሙሉውን PDF አውርድ
የጨረታ ዝርዝር
01/06/18
| አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያ
በአዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1395/2017
ውል ▾
📝 ሰነዶችን የማስተካከያ መመሪያ
• ሰነዱን በ Online Edit ለማድረግ Google Docs ይጠቀሙ።
• ወይም ወደ ስልክዎ Download በማድረግ ይጠቀሙ።
• ወይም ወደ ስልክዎ Download በማድረግ ይጠቀሙ።
📄የመኪና ሽያጭ ውል
word & PDF
📄የመኪና ሽያጭ ውል 2
word & PDF
📄የመኪና ሽያጭ ቀብድ ውል
word & PDF
📄የመኪና ኪራይ ውል
word & PDF
📄የመኪና ውሰት ውል
word & PDF
📄የሱቅ ኪራይ ውል
word & PDF
📄የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል
word & PDF
📄የቤት ሽያጭ ቀብድ ውል
word & PDF
📄የኮንዶሚኒየም ቤት ሽያጭ
word & PDF
📄ኮንዶሚኒየም ቀብድ ውል
word & PDF
📄ሰነድ አልባ ቤት ሽያጭ
word & PDF
📄የጋብቻ ውል ስምምነት
word & PDF
📄የሊዝ መብት ማስተላለፊያ
word & PDF
መመሪያ ▾
የመመሪያና የህግ ማዕከል
አዲሱ የንግድ ሕግ
ለግለሰብ ነጋዴዎች፣ PLC፣ ለባለአንድ አባል PLC፣ አክሲዮን ማህበራት ለመመስረት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች እና አጠቃላይ ትንታኔ።
📥 አዲሱ የንግድ ሕግ መመሪያ አውርዱ
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመላሽ መመሪያ
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመላሽ የሚደረግበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1132/2018።
📥 መመሪያ ቁጥር 1132/2018 አውርድ
ሰላም
የሀገሬ ነጋዴዎች
ባለጉዳዮች!
🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ
ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ
|
ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
አማራጭ ነው
አማራጭ አነስተኛ ግብር (Alternative Minimum Tax)
ማንኛውም ድርጅት ወይም ሰው በንግድ ሥራው ካገኘው ትርፍ ላይ የሚከፍለው ግብር፣ ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢው 2.5% በታች ከሆነ "አማራጭ አነስተኛ ግብር" መክፈል ይኖርበታል። 📝 የማስከፈያ መጣኔዎች (2.5%)፡
ለድርጅቶች፦ ከዓመታዊ ጠቅላላ ገቢው 2.5%። ለባንኮች፦ ከባንክ ሥራ ከተገኘ የተጣራ ገቢ 2.5%። ለኢንሹራንስ፦ ከጠቅላላ አረቦን (Premium) 2.5%። ለኮሚሽን ወኪሎች፦ ከኮሚሽን ገቢያቸው 2.5%። 💡 ማወቅ ያለብዎት ነጥቦች፡
ተቀናሽነት፦ ኪሳራ ላስመዘገቡ የሚከፈለው ግብር፣ በንግድ ትርፍ ግብር ላይ እስከ 5 ዓመት ድረስ ተቀናሽ ሊደረግ ይችላል። ከግብር ነፃ የሆኑ፦ በኪሳራ ምክንያት በመፍረስ ላይ ያሉ ወይም በእዳ ማሸጋሸግ ላይ ያሉ ድርጅቶች ከዚህ ግብር ነፃ ናቸው። የግብር እፎይታ፦ የኢንቨስትመንት ግብር እፎይታ (Tax Holiday) ያላቸው ድርጅቶች ላይም ይሄ መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናል ። ትርጉም፦ "ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ" ማለት በግብር ዓመቱ ከዕቃ ሽያጭና ከአገልግሎት የተገኘ ጠቅላላ ገቢ ነው።
በአገልግሎት ግዥ ላይ፦ ከአንድ ክፍያ መጠን 10,000 ብር በላይ ሲሆን 3% ቅድመ ግብር ተቀንሶ መሰብሰብ አለበት።
የ2018 ዓ.ም የቅድመ ግብር ክፍያ የጊዜ ሰሌዳ በአዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1395/2017 መሠረት፣ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸውን በየሦስት ወሩ 25% አስቀድመው መክፈል ይኖርባቸዋል።
መነሻውም ባለፈው ዓመት የከፈሉት ግብር ነው።
1. የሂሳብ ሪፖርት እስከ ጥቅምት 30 የሚያቀርቡ (ደረጃ "ሀ") እነዚህ ግብር ከፋዮች በ2018 ዓ.ም ክፍያ የሚጀምሩት ከየካቲት 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ነው።
የክፍያ ዙርየሦስት ወሩ ጊዜየማሳወቂያ እና የመክፈያ ጊዜ
1ኛ ዙር ከሕዳር እስከ ጥር ከየካቲት 1 – የካቲት 30
2ኛ ዙር ከየካቲት እስከ ሚያዝያ ከግንቦት 1 – ግንቦት 30
3ኛ ዙርከግንቦት እስከ ሐምሌከነሐሴ 1 – ነሐሴ 30 መጨረሻ ቀሪው ክፍያ እስከ ጥቅምት 30
2. የሂሳብ ሪፖርት እስከ ጥቅምት 30 የሚያቀርቡ (ደረጃ "ሀ") እነዚህ ግብር ከፋዮች በ2018 ዓ.ም ክፍያ የሚጀምሩት ከየካቲት 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ነው።
የክፍያ ዙርየሦስት ወሩ ጊዜየማሳወቂያ እና የመክፈያ ጊዜ
1ኛ ዙርከሕዳር እስከ ጥርከየካቲት 1 – የካቲት
30
2ኛ ዙርከየካቲት እስከ ሚያዝያከግንቦት 1 – ግንቦት 30
3ኛ ዙርከግንቦት እስከ ሐምሌከነሐሴ 1 – ነሐሴ 30መጨረሻቀሪው ክፍያእስከ ጥቅምት 30 ማሳሰቢያ
-ቅድሚያ የከፈሉት ግብር ከዓመታዊ ግብሩ ካነሰ ልዩነቱን ይከፍላሉ፤ ከበለጠ ግን ተመላሽ መጠየቅ ይችላሉ።
-በሌላ የጊዜ አቆጣጠር ሪፖርት የሚያቀርቡም፣ ሪፖርት ካቀረቡበት ወር ማግስት ጀምሮ በየሦስት ወሩ መክፈል ይኖርባቸዋል።
የንግድ ፍቃድ እድሳት በጊዜው ካላደስን ቅጣት ስንት ነው።
ከ ጥር 1 እስከ ጥር 30 ብር 2,500.00
ከ የካቲት 1 እስከ የካቲት 30 ብር 4,000.00
ከ መጋቢት 1 እስከ መጋቢት 30 ብር 5,500.00
ከ ሚያዚያ 1 እስከ ሚያዚያ 30 ብር 7,000.00
ከ ግንቦት 1 እስከ ግንቦት 30 ብር 8,500.00
ከ ሰኔ 1 እስከ ሰኔ 30 ብር 10,000.00
ከሃምሌ 1 ጀምሮ ለሚመጣው 1 አመት 20,000.00
ከ 1 ዓመት በኋላ ፍቃዱን በአዋጅ ይታገዳል በተጨማሪም ነጋዴው ለ 1 አመት በታገደው የፍቃድ መስጫ መደብ ፍቃድ ማውጣት እንዳይችል ይታገዳል። ማሳሰቢያ አብዛኛውን ጊዜ ነጋዴዎች ንግድ ፍቃድ ለማደስ ወሩ መጨረሻ ላይ ስለሚመጡ ቀድመው በማደስ ፈጣን አገልግሎት ያግኙ!!!
ታክስን ዘግይቶ መክፈል የሚያስከትለው ቅጣት ማንኛውም ታክስ ከፋይ በታክስ መክፈያ ጊዜው ውስጥ ታክስ ሳይከፍል ከቀረ ለዘገየበት ጊዜ፦
ሀ) ለአንድ ወር ወይም የወሩ ከፊል ለሆነው ጊዜ ባልተከፈለው ታክስ ላይ 5% (አምስት በመቶ)፤ እና
ለ) ከዚያ በኋላ ለዘገየበት ለእያንዳንዱ ወር ወይም የወሩ ከፊል ለሆነው ጊዜ ባልተከፈለው ታክስ ላይ ተጨማሪ 2% (ሁለት በመቶ)፤ ቅጣት ይከፈላል፡፡
☞ የሚጣለው የቅጣት መጠን ከዋናው የታክስ ዕዳ መብለጥ የለበትም፡፡
መከፈል በማይገባው ታክስ ላይሳይከፈል በዘገየበት የተጣለ ቅጣት ለታክስ ከፋዩ ይመለሳል፡፡
☞ታክስን ዘግይቶ መክፈል የሚያስከትለው ቅጣት ከተከፋይሂሣብ ላይ ተቀንሶ ከሚከፈል ታክስ ጋር በተገናኘ የሚጣል ቅጣት በሚመለከተው ያልተከፈለ ታክስ ላይ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡
📢 የውጭ አገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲዎች ምዝገባ ጥሪ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በአዲሱ አዋጅ መሠረት ኤጀንሲዎች በ3 ቀናት ውስጥ እንዲመዘገቡ አሳስቧል። ምዝገባው በ5 ደረጃዎች የተከፈለ ሲሆን እያንዳንዱ ደረጃ የራሱ ኮታ እና መሥፈርት አለው።
🏗️ የደረጃዎቹ መሥፈርቶች ባጭሩ፡
1ኛ ደረጃ፦ 50+ ሠራተኞች፣ 20 ሚሊዮን ብር ካፒታል እና $250,000 ዋስትና።
2ኛ ደረጃ፦ 15 ሚሊዮን ብር ካፒታል፣ $200,000 ዋስትና እና እስከ 8 አገራት ፈቃድ።
3ኛ ደረጃ፦ ለቤት ውስጥ ሥራ ብቻ፣ 10 ሚሊዮን ብር ካፒታል እና $150,000 ዋስትና።
4ኛ ደረጃ፦ እስከ 4 አገራት ፈቃድ እና $100,000 ዋስትና።
5ኛ ደረጃ፦ 5 ሚሊዮን ብር ካፒታል፣ $50,000 ዋስትና እና እስከ 2 አገራት ፈቃድ።
⚠️ ኤጀንሲዎች ያነሱት ቅሬታ፡
ኤጀንሲዎቹ የተሰጣቸው 3 ቀናት በጣም አጭር መሆኑንና የዋስትና ገንዘቡ የትና እንዴት ገቢ እንደሚደረግ ግልጽ መመሪያ አለመውጣቱን ገልጸዋል። ይህም ልምድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ከሥራ ውጭ ሊሆኑ ይችላሉ የሚል ስጋት ፈጥሯል።

የQR ደረሰኝ
#QR ኮድ ደረሰኝ ልዩ መለያ ኮድ የሌለው ነባሩ የእጅ በእጅ ሽያጭ
ደረሰኝ
ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንደማይውል
ገቢዎች ሚኒስቴር አሳውቋል።
ሚኒስቴሩ " የታክስ ማጭበርበርን
ለመከላከል ልዩ መለያ ኮድ (QR Cod) ያለበት የማንዋል ደረሰኝ ከባለፈው
ዓመት ታሕሣሥ ወር ጀምሮ ወደ ሥራ ገብቷል
" ሲል አስታውሷል።
ነባሩ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝም ከነገ ጀምሮ ሥራ ላይ እንደማይውል አሳውቋል።
በዚህ መሰረትም ከነገ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ልዩ መለያ ኮድ (Unique QR Code)
ያለበት የማንዋል ደረሰኝ ብቻ ለአገልግሎት እንደሚውል ገልጿል፡፡
የሕትመት ጥያቄ አቅርበው
የታተመላቸውን ደረሰኝ ያልወሰዱ ግብር ከፋዮች ደግሞ በሚከፍሉበት ቅርንጫፍ ጽህፈት
ቤት ወይም በየታክስ ማዕከላቸው በመገኘት ደረሰኞቻቸውን እንዲረከቡ አሳስቧል።
በተመሳሳይ
ግብር ከፋዮች እጃቸው ላይየሚገኘውን የቀድሞ ደረሰኝ ለየታክስ ማዕከሎቻቸው በመመለስ
የመልቀቂያ ሰነድ መውሰድ እንዳለባቸው አመልክቷል፡፡
መመሪያውን በማይተገብሩ
አካላት ላይ ሚኒስቴሩ
አስፈላጊውን ርምጃ እንደሚወስድም
ለተጨማሪ መረጃ ይቀጥሉ የሚለውን ይጫኑ
ይቀጥሉ ➡️
Subscribe to:
Posts (Atom)