-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

💰 የውልና ማስረጃ
የአገልግሎት ክፍያ ታሪፍ

1. የውክልና አገልግሎት
• ለውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ 💰 በኮፒ 100 ብር
2. የሚንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ
• የተሽከርካሪ / ሞተርሳይክል ሽያጭ ውል 💰 በኮፒ 500 ብር
• የኮንስትራክሽን ማሽነሪ / የንግድ ድርጅት ሽያጭ 💰 በኮፒ 500 ብር
3. የማይንቀሳቀስ ንብረት
• የቤት ወይም የህንፃ ሽያጭ (ድርሻ ሽያጭ) 💰 በኮፒ 500 ብር
4. ለመመስረቻ ጽሑፍ ሰነድ ምዝገባ
• አክስዮን ማህበር (እስከ 200 አባል) 💰 በኮፒ 1,000 ብር
• አክስዮን ማህበር (ከ 200 አባል በላይ) 💰 በኮፒ 2,000 ብር
• ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ሽርክና ማህበራት 💰 በኮፒ 500 ብር
• የህብረት ሽርክና ማህበር 💰 በኮፒ 200 ብር
5. ቃለ ጉባኤና ማሻሻያ
• የአክስዮን ማህበር ማሻሻያ (እንደ አባላቱ ብዛት) 💰 ከ 300 - 500 ብር
• አክስዮን ማሕበር 💰 ከ -እስከ 20ዐ አባል ያላቸው በኮፒ 300 ብር -ከ 200 አባል በላይ ያላቸው 500
• ኃ/የተ/የግ/ማህበር 💰 በኮፒ 200 ብር
• ባለአንድአባል ኃ/የተ/የግ/ማሕበር 💰 በኮፒ 200 ብር
• ኃ/የተ/ሽርክናማሕበር 💰 በኮፒ 200 ብር
• የሕብረትሽርክናማሕበር 💰 በኮፒ 100 ብር
6. የንብረት ስጦታ ውል
• ተሽከርካሪ፣ ንግድ ድርጅት ወይም ቤት ስጦታ 💰 በኮፒ 500 ብር
7. ልዩ ልዩ ውሎች
• የብድር ውል (በመያዣ) 💰 በኮፒ 500 ብር
• የብድር ውል (ያለ መያዣ) 💰 በኮፒ 300 ብር
• የውክልና መሻሪያ (መተው) 💰 በኮፒ 100 ብር
• የቤት ኪራይ ወይም አብሮ የመስራት ውል 💰 ከ 200 - 300 ብር
8. ሰነድ ማረጋገጫና ኑዛዜ
• የኮፒ ማመሳከሪያ / ኑዛዜ / ቃለ መሃላ 💰 በኮፒ 100 ብር
9. ከቢሮ ውጭ የሚሰጥ አገልግሎት
• ለንግድ ማህበራትና ኩባንያዎች 💰 በጉዳይ 2,000 ብር
• ለግለሰቦች 💰 በጉዳይ 300 ብር
10. እግድና ፈቃድ ምዝገባ
• የፍ/ቤት እግድ መመዝገብ ወይም ማንሳት 💰 በጉዳይ 500 ብር
• የጥብቅና ወይም የትርጉም ፈቃድ ምዝገባ 💰 በጉዳይ 500 ብር
11. የቴክኖሎጂና ሌሎች ምዝገባዎች
• በቴክኖሎጂ ትስስር የተረጋገጡ የሰነድ መረጃዎችን ማግኘት 💰 በጉዳይ 50 ብር

⚠️ ጠቃሚ ማሳሰቢያ!

በልዩ አገልግሎት መስጫ (አስቸኳይ) ለሚስተናገዱ ተገልጋዮች ክፍያው እጥፍ (x2) ይሆናል።
🏠 ወደ ዋናው ገጽ ተመለስ

No comments:

Post a Comment