-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

🏢 ንግድ ፍቃድ ለመሰረዝ

ንግድ ፍቃድ ስረዛ

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 ለ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ለ ስሌት

🏢 ሀ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ሀ ስሌት

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ


⚖️ ከደረሰኝ ጋር የተያያዙ ወንጀሎችና ቅጣቶች ማንኛውም ታክስ ከፋይ
 ደረሰኝን በተመለከተ ስህተት ቢፈጽም የሚከተሉት ከባድ ቅጣቶች ይጠብቁታል። 
 1. ያለ ደረሰኝ ግብይት ማከናወን የገንዘብ ቅጣት፦ ከብር 25,000 እስከ ብር 50,000። 
 የእስራት ቅጣት፦ ከ 3 እስከ 5 ዓመት ጽኑ እስራት።
 2. የሽያጭ ዋጋን አሳንሶ መመዝገብ (በደረሰኝ ኮፒዎች ላይ የተለያየ ዋጋ መጻፍ)
 የገንዘብ ቅጣት፦ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)።
 የእስራት ቅጣት፦ ከ 5 እስከ 7 ዓመት ጽኑ እስራት።
 3. ከፍተኛ የሽያጭ ዋጋ ማጭበርበር (ትክክለኛው ዋጋ ከብር 100,000 በላይ ከሆነ)
 የገንዘብ ቅጣት፦ በደረሰኙ ላይ የተጻፈው ከፍተኛው የገንዘብ መጠን። 
 የእስራት ቅጣት፦ ከ 7 እስከ 10 ዓመት ጽኑ እስራት።

No comments:

Post a Comment