-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

🚛 የተሽከርካሪ ንግድ ፈቃድ መረጃ

✅ የመኪናውን ኦርጅናል ሊብሮ የሚያገኙት ንግድ ፈቃድ ሲያወጡ ብቻ ነው።
✅ ከመንገድ ትራንስፖርት ኮፒ ሊብሮ ማህተም የተደረገበት ከወሰዱ በኋላ ፈቃድ ይወጣል።
✍️ ፈቃድ ለማውጣት ቅድመ-ሁኔታዎች
👤 ለግል ከሆነ፦
- የታደሰ መታወቂያ - የፎቶግራፍ - የቤት ኪራይ ውል/የባለቤትነት ማረጋገጫ - TIN ሰርቲፊኬት - የንግድ ምዝገባና ፈቃድ
👥 ለማህበር ከሆነ፦
- ስም ስያሜና መመስረቻ ጽሑፍ - የስራ አስኪያጅ ፎቶና መታወቂያ - የኪራይ ውል ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ - TIN ሰርተፍኬት
📌 ማወቅ ያለባችሁ ነጥቦች
✅አንድ ባለንብረት ለመኪናው ብሎ ንግድ ፍቃድ ካወጣ በኃላ መኪናውን ከሸጠው ያበትን ግብር ከፍሎ ንግድ ፍቃድ መመለስ አለበት።
✅በስምምነት መኪናው የገዛው ሰው ወደራሱ እስከሚያዞር ደረስ በእናንተ ፍቃድ የሚጠቀም ከሆነ በየአመቱ ንግድ ፍቃዱን መታደስ ይኖርበታል ስሙን ወደራሱ ካዞረ በኋላ ፍቃዳችሁን እስከ አለበት ጊዜ ድርስ ያለውን ግብር ከፍላቹ ፍቃዱን መዝጋት ይኖርባችኋል።
✅መኪናው አንድ ብቻ ከሆነ መዝጋት ይችላል 2 መኪና ካለው ደግሞ አንዱን ከሸጠ ካፒታል ማሻሻል ነው የሚጠበቅበት ካፒታል ይቀንሳል።
-መኪና ከጨመር ደግሞ መጀመሪያ ያስመዘገብከው ካፒታል ለምሳሌ 500,000 ብር የነበረ ከሆነና አሁን ደግሞ የገዛነው መኪና ካፒታሉ 1,500.000 ከሆነ ወደ 2 ሚሊዮን አግርጓ ካፒታል ያሻሻላል።
-ንግድና ቀጣናዊ ትስስርሚኒስቴር(etrade)በመግባት ካፒታሉ ያሻሽላል ለመንገድ ትራንስፖርት ፋይል ያያዛል።
1 መኪና ኑሮት 2 ካደረገ ካፒታል ይጨምራል 10 መኪና ቢኖረውም እንደዚህ ነው ሚቀጥለው።
-ምክንያት በተመሳሳ ዘርፍ ላይ ንግድ ፍቃድ አይወጣም።
✅ፊይሉ የተለያየ ቦታ ካለ ለምሳሌ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ላይአንድ መኪና ቢኖርው ቦሌ ክፍለ ከተማ ላይ ሌላ መኪና ቢሆን
-ቦሌ ላይ ያለው አድራሻ መዝገባ ላይአድራሻው ይጠቀሳል ዘርፉ አንዳይነት ከሆነ አድራሻ ጠቅሶ ካፒታል ጨማሪ ያደርጋል ።
✅ዘርፊ የተለያየ ከሆነ ያጣምራል ንግድ ፍቃዱ ላይ ለምሳል ራይድ እና ጭረት ቢኔረው 71113 የየብስ ትራንስፖርት ለሪይዱ 71114 የመንገድና የደረቅ የጭነት ብሌ ካፒታል ጨምሮ ማሻሻያ በማድረግ ንግድ ፍቃድ ያወጣል ማለት ነው:: ~ፍይሉ የተለያየ ቦታ ካለ ምዝገባላይአድራሻ ጠቅሶ ካፒታል ያሻሽላል ንግድ ፍቃዱን ዘርፉ የተለያየ ከሆነ አጣምሯ ያወጣል::
✅ ሌላው ደሞ አብዛኛው የመኪና ፍቃድ ያላቹ ንግድ ፍቃዳችሁን አታድሱም ~ ~ ትረሳለቹ ቅጣት ነው ምታድሱት በጊዜ አድሱሱሱ አትርሱ ምክነያት መኪኒውን ለመሸጠ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግድ ስለሆነ ማደሳችሁ ግድ ነው::
🛑 ማሳሰቢያ፦ ፈቃዳችሁን በጊዜ አድሱ! መኪና ለመሸጥ የታደሰ ፈቃድ ግዴታ ስለሆነ በቅጣት ከመቸገር በጊዜ መጨረስ ይሻላል።
🏠 ወደ ዋናው ገጽ ተመለስ

No comments:

Post a Comment