-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

🏢 ንግድ ፍቃድ ለመሰረዝ

ንግድ ፍቃድ ስረዛ

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 ለ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ለ ስሌት

🏢 ሀ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ሀ ስሌት

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ


የ2018 ዓ.ም የቅድመ ግብር ክፍያ የጊዜ ሰሌዳ በአዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1395/2017 መሠረት፣ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸውን በየሦስት ወሩ 25% አስቀድመው መክፈል ይኖርባቸዋል። 

መነሻውም ባለፈው ዓመት የከፈሉት ግብር ነው። 


 1. የሂሳብ ሪፖርት እስከ ጥቅምት 30 የሚያቀርቡ (ደረጃ "ሀ") እነዚህ ግብር ከፋዮች በ2018 ዓ.ም ክፍያ የሚጀምሩት ከየካቲት 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ነው።

 የክፍያ ዙርየሦስት ወሩ ጊዜየማሳወቂያ እና የመክፈያ ጊዜ 

 1ኛ ዙር ከሕዳር እስከ ጥር ከየካቲት 1 – የካቲት 30

 2ኛ ዙር ከየካቲት እስከ ሚያዝያ ከግንቦት 1 – ግንቦት 30 

3ኛ ዙርከግንቦት እስከ ሐምሌከነሐሴ 1 – ነሐሴ 30 መጨረሻ ቀሪው ክፍያ እስከ ጥቅምት 30

 2. የሂሳብ ሪፖርት እስከ ጥቅምት 30 የሚያቀርቡ (ደረጃ "ሀ") እነዚህ ግብር ከፋዮች በ2018 ዓ.ም ክፍያ የሚጀምሩት ከየካቲት 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ነው።

 የክፍያ ዙርየሦስት ወሩ ጊዜየማሳወቂያ እና የመክፈያ ጊዜ

1ኛ ዙርከሕዳር እስከ ጥርከየካቲት 1 – የካቲት

 30

2ኛ ዙርከየካቲት እስከ ሚያዝያከግንቦት 1 – ግንቦት 30

3ኛ ዙርከግንቦት እስከ ሐምሌከነሐሴ 1 – ነሐሴ 30መጨረሻቀሪው ክፍያእስከ ጥቅምት 30 ማሳሰቢያ

 -ቅድሚያ የከፈሉት ግብር ከዓመታዊ ግብሩ ካነሰ ልዩነቱን ይከፍላሉ፤ ከበለጠ ግን ተመላሽ መጠየቅ ይችላሉ። 

 -በሌላ የጊዜ አቆጣጠር ሪፖርት የሚያቀርቡም፣ ሪፖርት ካቀረቡበት ወር ማግስት ጀምሮ በየሦስት ወሩ መክፈል ይኖርባቸዋል።

No comments:

Post a Comment