-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

Heena Digital Market

ℹ️ About Us / ስለ እኛ

The Hub of Ethiopian Commerce

🇪🇹 ሄና ዲጂታል ማርኬት

ሄና ዲጂታል ማርኬት (Heena Digital Market) በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ነጋዴዎችን፣ ባለጉዳዮችን እና ሸማቾችን በአንድ የንግድ ማዕከል ስር በማገናኘት አስተማማኝና ወቅታዊ መረጃ ለመስጠት የተቋቋመ ግዙፍ የዲጂታል መድረክ ነው።

ሄና ዲጂታል ማርኬት ተገልጋዮች ወደ ተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከመሄዳቸው በፊት ማሟላት የሚገባቸውን ቅድመ-ሁኔታዎች፣ መመሪያዎች እና አስፈላጊ መረጃዎችን አስቀድመው እንዲያውቁ በማድረግ ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥባል።

ዋነኛ ዓላማችን የገበያ መረጃዎችን፣ የንግድ ስሌቶችን እና የመንግስት መመሪያዎችን በአንድ ቦታ በማሰባሰብ ለነጋዴው ማህበረሰብ ተደራሽ ማድረግ ነው። በዚህ ዘመናዊ የንግድ ዓለም ውስጥ "ዲጂታል ቢሮ" የሌለው ነጋዴ አድራሻ እንደሌለው ይቆጠራል፤ በመሆኑም ሄና ዲጂታል ማርኬት ማንኛውንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴዎን ወደ ዘመናዊ ዲጂታል ቢሮ በመለወጥ ተወዳዳሪ፣ ቀልጣፋና ይበልጥ ትርፋማ ያደርግዎታል።

ከሀገር ውስጥ አልፈን በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች የሚገናኙበትና የሚገበያዩበት ሰፊ የንግድ ቀጠና እየዘረጋን እንገኛለን። እኛ ጋር በመሆን ንግድዎን ያዘምኑ!

🌐 የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

The Ultimate Hub for Ethiopian Traders & Clients

🇺🇸 Heena digital Market

Heena Digital Market is Ethiopia’s premier digital business ecosystem, specifically engineered to integrate traders, service providers, and consumers within a unified, high-integrity marketplace.

Our platform serves as a vital information gateway, providing clients with advance access to government directives, required documentation, and procedural guidelines. This ensures a seamless and efficient experience, saving both time and resources.

Our strategic mission is to revolutionize the Ethiopian trade landscape by digitizing essential market intelligence and financial tools. We empower you to transition your physical enterprise into a high-performance "Digital Office," ensuring maximum visibility and operational efficiency.

We are committed to bridging the gap between local commerce and the global Ethiopian diaspora, fostering a robust international trade network.

No comments:

Post a Comment