-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

አማራጭ ነው አማራጭ አነስተኛ ግብር
 (Alternative Minimum Tax) ማንኛውም ድርጅት ወይም ሰው በንግድ ሥራው ካገኘው ትርፍ ላይ የሚከፍለው ግብር፣ ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢው 2.5% በታች ከሆነ "አማራጭ አነስተኛ ግብር" መክፈል ይኖርበታል።
 📝 የማስከፈያ መጣኔዎች (2.5%)፡ ለድርጅቶች፦
 ከዓመታዊ ጠቅላላ ገቢው 2.5%። 
ለባንኮች፦ ከባንክ ሥራ ከተገኘ የተጣራ ገቢ 2.5%።
 ለኢንሹራንስ፦ ከጠቅላላ አረቦን (Premium) 2.5%። 
ለኮሚሽን ወኪሎች፦ ከኮሚሽን ገቢያቸው 2.5%። 
 💡 ማወቅ ያለብዎት ነጥቦች፡ ተቀናሽነት፦ 
 ኪሳራ ላስመዘገቡ የሚከፈለው ግብር፣ 
በንግድ ትርፍ ግብር ላይ እስከ 5 ዓመት ድረስ ተቀናሽ ሊደረግ ይችላል።
 ከግብር ነፃ የሆኑ፦ በኪሳራ ምክንያት በመፍረስ ላይ ያሉ ወይም በእዳ ማሸጋሸግ ላይ ያሉ ድርጅቶች ከዚህ ግብር ነፃ ናቸው።
 የግብር እፎይታ፦ የኢንቨስትመንት ግብር እፎይታ (Tax Holiday) ያላቸው ድርጅቶች ላይም ይሄ መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናል ።
 ትርጉም፦ "ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ" ማለት በግብር ዓመቱ ከዕቃ ሽያጭና ከአገልግሎት የተገኘ ጠቅላላ ገቢ ነው።

No comments:

Post a Comment