-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

🏢 ንግድ ፍቃድ ለመሰረዝ

ንግድ ፍቃድ ስረዛ

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 ለ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ለ ስሌት

🏢 ሀ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ሀ ስሌት

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ




📢 የውጭ አገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲዎች ምዝገባ ጥሪ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በአዲሱ አዋጅ መሠረት ኤጀንሲዎች በ3 ቀናት ውስጥ እንዲመዘገቡ አሳስቧል። ምዝገባው በ5 ደረጃዎች የተከፈለ ሲሆን እያንዳንዱ ደረጃ የራሱ ኮታ እና መሥፈርት አለው።

🏗️ የደረጃዎቹ መሥፈርቶች ባጭሩ፡

1ኛ ደረጃ፦ 50+ ሠራተኞች፣ 20 ሚሊዮን ብር ካፒታል እና $250,000 ዋስትና።

2ኛ ደረጃ፦ 15 ሚሊዮን ብር ካፒታል፣ $200,000 ዋስትና እና እስከ 8 አገራት ፈቃድ።

3ኛ ደረጃ፦ ለቤት ውስጥ ሥራ ብቻ፣ 10 ሚሊዮን ብር ካፒታል እና $150,000 ዋስትና።

4ኛ ደረጃ፦ እስከ 4 አገራት ፈቃድ እና $100,000 ዋስትና።

5ኛ ደረጃ፦ 5 ሚሊዮን ብር ካፒታል፣ $50,000 ዋስትና እና እስከ 2 አገራት ፈቃድ።

⚠️ ኤጀንሲዎች ያነሱት ቅሬታ፡
ኤጀንሲዎቹ የተሰጣቸው 3 ቀናት በጣም አጭር መሆኑንና የዋስትና ገንዘቡ የትና እንዴት ገቢ እንደሚደረግ ግልጽ መመሪያ አለመውጣቱን ገልጸዋል። ይህም ልምድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ከሥራ ውጭ ሊሆኑ ይችላሉ የሚል ስጋት ፈጥሯል።

No comments:

Post a Comment