-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ


  • የቅድመ ግብር ክፍያ ሥርዓት አፈጻጸም መመሪያ (witholding tax)

  • አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ጀምሮ ስራ ላይ እንዲውል በተወካዮች ምክር ቤት መጽደቁ ይታወቃል። (witholding tax)

  • በአዋጅ መሰረት :- ግዥ ላይ፦ ከአንድ ግዥ ክፍያ መጠን 20,000 ብር በላይ ሲሆን 3% ቅድመ ግብር ተቀንሶ መያዝ አለበት።
    በአገልግሎት ግዥ ላይ፦ ከአንድ ክፍያ መጠን 10,000 ብር በላይ ሲሆን 3% ቅድመ ግብር ተቀንሶ መሰብሰብ አለበት።

  • No comments:

    Post a Comment