-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

📊 የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT)

1. የVAT መጣኔዎች 👉 አጠቃላይ አቅርቦቶች ላይ፦ 15%
👉 ዜሮ መጣኔ በሚከፈልባቸው፦ 0%
2. በ0% የሚስተናገዱ 🔹 ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ዕቃዎች
🔹 በጊዜያዊነት ለጥገና የሚገቡ ዕቃዎች
🔹 ከሀገር ውጭ ለሚውሉ አገልግሎቶች
🔹 ለአለም አቀፍ በረራ ፍጆታ የሚውሉ ዕቃዎች
3. ከታክስ ነፃ የሆኑ (Exempt) ✅ የህክምና አገልግሎትና መድሃኒቶች
✅ እንጀራ፣ ዳቦ እና ወተት
✅ የትምህርት ፕሮግራሞች
✅ የፋይናንስና የመድን አገልግሎት
✅ ውሃ (እስከ 15ሜ³ ) እና መብራት (እስከ 200KWH)
4. የምዝገባ ግዴታ 🔴 የግዴታ ምዝገባ፦ ዓመታዊ ግብይቱ 2,000,000 ብር እና በላይ ከሆነ።
🟢 የፈቃደኝነት ምዝገባ፦ ዓመታዊ ግብይቱ ከ 1,000,000 ብር የሚበልጥ ከሆነ።
5. የሙያ አገልግሎት (ልዩ) ግብይታቸው ከ2 ሚሊዮን ቢያንስም VAT መመዝገብ ያለባቸው፦
⚖️ የህግ ባለሙያዎች
🏗️ መሀንዲሶችና አርኪቴክቶች
🩺 የጤና ባለሙያዎች
📈 አማካሪዎችና ኦዲተሮች ✍️ ለሂሳብ አያያዝ ሙያ፧
🏤ለአርኪቴክቶች
👨‍👩‍👧ለአማካሪዎች
🏢ለግንባታ ስራ ተቋራጮች
🏘ለፋይናንስ፣ ለኢኮኖሚ
እና ኢንቨስትመንት
ባለሙያዎች፤
ለተጨማሪ እሴት ታክስ ለተመዘገቢዎች ይሆናሉ።
🏠 ወደ ዋናው ገጽ ተመለስ

No comments:

Post a Comment