-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

የሪል ስቴት አልሚዎች የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድና የይዞታ ማስረጃ አሰጣጥ

የሪል ስቴት አልሚዎች የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ

1) ማንኛዉም በሪል ስቴት ልማት ለመሰማራት የሚፈልግ የአገር ዉስጥና የዉጭ አገር ባለሃበት በዚህ አዋጅ መሰረት አግባብ ካለዉ አካል የሪል ስቴት አልሚ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማዉጣት አለበት።

ለሃገር ውስጥ ባለሃብቶች

2) ማንኛዉም የሃገር ውስጥ ባለሃብት የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ አግባብ ባለዉ አካል የሪል ስቴት አልሚ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ይሰጠዋል።
🔸 ሀ) ለሪል ስቴት አልሚ የተፈቀደውን ዝቅተኛ የቤት ቁጥር ወይም ሃምሳ ቤት (50) ገንብቶ ለማስተላለፍ የሚችል ከሆነ፤
🔸 ለ) ለልማቱ ግንባታ የሚያስፈልግ የፋይናንስ አቅርቦት ማቅረብ የሚችል ወይም የቅድሚያ ቤት ሽያጭ ተጠቃሚ ለመሆን ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፤
🔸 ሐ) የፕሮጀክት ጥናት ማቅረብ የሚችልና ዝርዝር የግንባታ መርሃ ግብር የሚያቀርብ፤ ፈቃዱም ለግንባታው ጊዜ ብቻ የሚሰጥ ይሆናል።

ለውጭ ሃገር ባለሃብቶች

3) ማንኛዉም የውጭ ሃገር ባለሃብት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡
ሀ) የሚጠበቀውን ዝቅተኛ የካፒታል መጠን ከግሉ ወይም ከዉጭ እገር የፋይናንስ ተቋማት ማቅርብ የሚችል፤
ለ) ዝቅተኛ የቤት ቁጥር ወይም ሃምሳ ቤት (50) ገንብቶ ለማስተላለፍ የሚችል ከሆነ፤
ሐ) የፕሮጀክት ጥናት ማቅረብ የሚችልና ዝርዝር የግንባታ መርሃ ግብር የሚያቀርብ፤
መ) በሌሎች የአስተዳደር ህጎች የውጭ ባለሃብት እንዲያሟላ የተቀመጠውን መስፈርት ማሟላት ይኖርበታል።
🏠 ወደ ዋናው ገጽ ተመለስ

No comments:

Post a Comment