-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

🏢 ንግድ ፍቃድ ለመሰረዝ

ንግድ ፍቃድ ስረዛ

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 ለ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ለ ስሌት

🏢 ሀ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ሀ ስሌት

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

🏠 የቤት ኪራይ ገቢ ግብርን አስመልክቶ ተቀናሽ የሚደረጉ ወጪዎች የሂሳብ መዝገብ መያዝ ግዴታ የሌለባቸው ግብር ከፍዮች

የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ለሌለባቸው ግብር ከፋዮች የወጣ መመሪያ

ባንድ የግብር ዓመት ውስጥ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ፣ ግብር የሚከፈልበት ገቢው በሚሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል፦

ዝርዝር የሕግ አንቀጾችን እዚህ ያንብቡ 📖

💵 1. ለመንግሥት የተከፈሉ ክፍያዎች፦

ታክስን (ግብርን) ሳይጨምር፣ ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግሥት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ማንኛቸውም ክፍያዎች በተቀናሽ ይያዛሉ።

🛠️ 2. የ50% ተቀናሽ ወጪ፦

ለቤቶች፣ ለቤት ዕቃና መሣሪያ ማደሻ፣ መጠገኛ እንዲሁም የእርጅና መተኪያ የሚሆን፤ ከቤት ዕቃና ከመሣሪያ ኪራይ ከሚገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50 በመቶ (50%) ተቀናሽ ይደረጋል።

⚠️ 3. ከባድ ማሳሰቢያ፦

ከላይ የተመለከተው የ50% ተቀናሽ ሕግ በማናቸውም ሁኔታ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ላለባቸው ግብር ከፋዮች ተፈጻሚ አይሆንም!

✍️ በአጠቃላይ፦ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ከፋይ፣ ለተለያዩ ወጪዎች ታሳቢ ተደርጎ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% ተቀናሽ ይደረግለታል።

© 2026 Heena Digital Market | መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ! 💡

No comments:

Post a Comment