-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

ንግድ ፍቃድ በስልክ ለማደስ

🏢 ንግድ ፍቃድ ለመሰረዝ

ንግድ ፍቃድ ስረዛ

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 ለ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ለ ስሌት

🏢 ሀ ደረጃ ለ'' የግብር ስሌት

የንግድ ገቢ ግብር ለደረጃ ሀ ስሌት

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

✨ የዝግጅትና የዲኮር ስራዎች ማውጫ

Heena Digital Market

PEACE DECOR

📍 አድራሻ፦ ቤተል
💡 ስለ ድርጅቱ፦

ለማንኛውም ዓይነት ፕሮግራም እጅግ ማራኪና ድንቅ የዲኮር ስራዎችን በጥራት እንሰራለን፤ እንዲሁም የተለያዩ ዘመናዊ የዲኮር ዕቃዎች እና ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፣ እናከራያለን።

Mahi decor

💡 ስለ ድርጅቱ፦

ለማንኛውም አይነት የሰርግ፣ የልደት፣ የእጮኝነትና የተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ልዩ ዲኮር ስራዎችን የምንሰራ ሲሆን,ለዝግጅቶ የሚሆኑ ውብ የዲኮር እቃዎችንም አሟልተን እናቀርባለን።

moha decor & events

💡 ስለ ድርጅቱ፦

ማንኛውንም አይነት ዝግጅት ድምቅና አምሮ እንዲወጣ የሚያደርጉ እጅግ ዘመናዊ ዲኮሮችን በጥራትና በልዩ ሁኔታ እናዘጋጃለን፤ ለፕሮግራምዎ የሚያስፈልጉ የዲኮር እቃዎችንም በተሟላ ሁኔታ እናቀርባለን。

Catalina Décor & Events

📍 አድራሻ፦ ለቡ መብራት (Lebu Meberat)
💡 ስለ ድርጅቱ፦

ደረጃቸውን የጠበቁ፣ የሰርግና ልዩ ልዩ የደስታ ቀናትን የሚያደምቁ አስደናቂ የዲኮር ስራዎችን የምንሰራ ሲሆን,ለክስተትዎ ማድመቂያ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ዘመናዊ ዕቃዎችንም በጥራት እናቀርባለን።

Unique Decor & Events

📍 አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል (Bole Michael)
💡 ስለ ድርጅቱ፦

ልዩና ማራኪ የሆኑ የዲኮር ዕቃዎችን በታማኝነት ለዲኮር ባለሙያዎችና ለተለያዩ ዝግጅቶች በስፋት የምናቀርብና የምናከራይ ሲሆን,ሙሉ የኢቨንትና የዲኮር ስራዎችን በጥራት እንሰራለን。

No comments:

Post a Comment