-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

🏠 የኪራይ ገቢ ግብር ማስያ ለግለሰቦችና የመኖሪያና ለንግድ አከራዮች

በተሻሻለው የግብር አዋጅ 1395/2017

ለደረጃ "ሐ" ግብር ከፋዮች (ከ500,000 ብር በታች)

📢 መረጃ

የ 50% ተቀናሽ፦ ከጠቅላላ ገቢዎ ላይ 50% ለጥገናና ለወጪ ታሳቢ ሆኖ ይቀነሳል። ግብር የሚታሰበው በቀረው 50% ላይ ብቻ ነው።

ደረጃ ሐ፦ አመታዊ ገቢያቸው ከ 500,000 ብር በታች ለሆኑ ግለሰብ አከራዮች የተዘጋጀ።

ደረጃ ሐ፦ በ 2017 ዓ.ም የከፈላችሁትን የ 3 ሩብ ዓመት ክፍያ ከላይ ከተቀመጠው ድምር ላይ ቀንሱ። በትርፍ የተከፈለ ካለም ተመላሽ ይደረጋል።

ደረጃ ሐ፦ “ከቤት ኪራይ የሚገኝ ገቢ" ማለት ለማናቸውም አገልግሎት ከሚውል ህንፃ፣ ከመኖሪያ ቤት፣ ለመጋዘን አገልግሎት ከሚውል ህንፃ ኪራይ የሚገኝ ገቢ ሲሆን የኢንዱስትሪ ፓርክ አልሚ የሚገነባቸውን የኢንዱስትሪ መሰረተልማቶች እና በካፒታል ዕቃ ኪራይንግድ ሥራ መሠረት የንግድ ስራ ሀብት ሆነው የሚከራዩ ህንፃዎችን ወይም ግሪን ሃውስ እና በመጋዘን ውስጥ ዕቃ የሚያከማቹ ሰዎች የሚከፍሉትን ክፍያ አይጨምርም፡፡

🏠 ወደ ዋናው ገጽ ተመለስ

No comments:

Post a Comment