-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

⚖️ የደመወዝ ግብር ማስያ (2017)

ወርሃዊ ደመወዝን መሰረት ያደረገ

ጠቅላላ ደመወዝ፡
የጡረታ መዋጮ (7%)፡
የደመወዝ ግብር (Tax)፡
ጠቅላላ ተቀናሽ፡
ተከፋይ የተጣራ ደመወዝ (Net)፡
📢 ማሳሰቢያ፦ ወርሃዊ ደመወዙ 2,000 ብር እና ከዚያ በታች የሆነ ሰራተኛ ከግብር ነፃ (0%) ነው።
📘 የግብር ምጣኔ መመሪያ
• 0 - 2,000 ብር ፡ 0%
• 2,001 - 4,000 ብር ፡ 15% (300 ተቀናሽ)
• 4,001 - 7,000 ብር ፡ 20% (500 ተቀናሽ)
• 7,001 - 10,000 ብር ፡ 25% (850 ተቀናሽ)
• 10,001 - 14,000 ብር ፡ 30% (1,350 ተቀናሽ)
• ከ 14,000 ብር በላይ ፡ 35% (2,050 ተቀናሽ)

No comments:

Post a Comment