-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

🏢 የደረጃ "ሀ" የኪራይ ግብር ማስያ

አመታዊ ገቢ ከ 1,000,000 ብር በላይ

የተጣራ ታክስ የሚከፈልበት ትርፍ፡
የሚከፈል የኪራይ ግብር፡
📘 የደረጃ "ሀ" የኪራይ ግብር መመሪያ
1. ምድብ፦ ጠቅላላ አመታዊ የኪራይ ገቢዎ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ በደረጃ "ሀ" ምድብ ውስጥ ይካተታሉ።
2. የሂሳብ መዝገብ፦ በዚህ ደረጃ ያሉ ግብር ከፋዮች የገቢና ወጪ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ አለባቸው።
3. የግብር አሰላል፦ ግብሩ የሚታሰበው ከጠቅላላ ገቢዎ ላይ ህጋዊ ወጪዎች (እንደ ጥገና እና አስተዳደር ያሉ) ተቀንሰው በሚገኘው የተጣራ ትርፍ ላይ ነው።
4. የግብር ተመን፦ ለድርጅቶች ቋሚ 30% ሲሆን፣ ለግለሰቦች ግን እንደ ትርፋቸው መጠን ከ 10% እስከ 35% ባለው ሰንጠረዥ መሰረት ይሰላል።
🏠 ወደ ዋናው ገጽ ተመለስ

🏢 የደረጃ "ለ" የኪራይ ግብር ማስያ

አመታዊ ገቢ ከ 500,000 - 1,000,000 ብር

የተጣራ ታክስ የሚከፈልበት ትርፍ፡
የሚከፈል የኪራይ ግብር፡
📘 የደረጃ "ለ" ግብር አከፋፈል መመሪያ
1. ማን ደረጃ "ለ" ይባላል?
ጠቅላላ አመታዊ የኪራይ ገቢው ከ 500,000 ብር እስከ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር የሆነ ግብር ከፋይ በደረጃ "ለ" ምድብ ውስጥ ይካተታል።
2. የሂሳብ መዝገብ አያያዝ፡
የደረጃ "ለ" ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ አለባቸው። ግብሩ የሚታሰበው ከጠቅላላ ገቢ ላይ ህጋዊ ወጪዎችን በመቀነስ በሚገኘው የተጣራ ትርፍ ላይ ነው።
🏠 ወደ ዋናው ገጽ ተመለስ

No comments:

Post a Comment