-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

📋 የአገልግሎት ክፍያና የግብር ማስያ

በኢትዮጵያ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ መሠረት

ቀን
ወር
ዓመት
ቀን
ወር
ዓመት
ጠቅላላ የአገልግሎት ዘመን፦
ያልተጣራ ክፍያ (Gross)፡0 ብር
የግብር አሰላል ዝርዝር (Split Tax)
የወራት ብዛት (Equivalent Months)፡0
ለሙሉ ወራት ግብር፡0 ብር
ለቀሪ ወር ግብር (Prorated)፡0 ብር
ጠቅላላ ግብር (Total Tax)፡0 ብር
⚠️ የአገልግሎት ክፍያ መመሪያ
  • ለመጀመሪያው 1 ዓመት፦ የሰራተኛው የመጨረሻ ወር ደመወዝ ሙሉ በሙሉ ይከፈለዋል።
  • ከ1 ዓመት በታች፦ ከአገልግሎት ጊዜው ጋር ተመጣጣኝ (Prorated) የሆነ ክፍያ ይከፈለዋል።
  • ለተጨማሪ ዓመታት፦ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ዓመት የመጨረሻ ወር ደመወዝ 1/3 (አንድ ሶስተኛ) እየታከለ ይከፈለዋል።
  • የክፍያ ጣሪያ፦ አጠቃላይ የአገልግሎት ክፍያው ከሰራተኛው የ 12 ወራት ደመወዝ መብለጥ የለበትም።
  • የግብር ስሌት፦ ግብሩ የሚታሰበው በ Split Tax ዘዴ ሲሆን፣ ይህም ጠቅላላ ክፍያውን ለወራት በማከፋፈል ሰራተኛው ዝቅተኛ ግብር እንዲከፍል ያደርጋል።

No comments:

Post a Comment