-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

👵 የጡረታ አበልና ዳረጎት ማስያ

×
ድምር፦ 0
×
ድምር፦ 0
×
ድምር፦ 0

የስሌት ሁኔታ፦

⚠️ ጠቃሚ ማሳሰቢያ

  • ለጡረታ አበል ብቁ ለመሆን ቢያንስ 10 ዓመት ማገልገል ያስፈልጋል።
  • 10 ዓመት ላገለገለ ሠራተኛ አማካይ ደመወዙ 30% ይያዝለታል።
  • ከ10 ዓመት በላይ ላገለገሉ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ዓመት 1.25% በ 30% ላይ እየተደመረ ይታሰባል።
  • የአገልግሎት ጡረታ ጣሪያ (ከፍተኛው መጠን) ከአማካይ ደመወዝ 70% መብለጥ የለበትም።
  • የጉዳት ጡረታ፦ የአገልግሎት ጡረታው እና የደመወዙ 47% ተሰልቶ የሚበልጠው (የተሻለው) ይከፈለዋል።

No comments:

Post a Comment