-->
የአገልግሎት ማውጫ📑 ⬇️
ሰላም የሀገሬ ነጋዴዎች ባለጉዳዮች! 🇪🇹
ከቲክቶክ ለምትመጡ ሙሉ መረጃ እንዲከፍትላቹ ከላይ ... ነክታችሁ Open in Browser በሉ | ወይም Google ላይ "Heena Digital Market" ብላችሁ ፈልጉ
እንኳን ደህና መጡ!

HEENA DIGITAL MARKET

የኢትዮጵያ ነጋዴዎችና ባለጉዳዮች በአንድ ቦታ!!!

🏢 አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

አዲስ ንግድ ፍቃደ ለማውጣት

🏢 የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በወጣ አዋጅ ቁጥር1395/2017

🏢 ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

ውልና ማስረጃ ቀጠሬ ለማስያዝ

🏢 መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

መንገድ ትራንስፖርት ጉዳይ አስፈፃሚ አገደ

🏫

QR ደረሰኝ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ

📊 የደረጃ "ሀ" ግብር ማስያ
በአዲሱ አዋጅ ቁጥር 1395/2017
የድርጅቱ አይነት ይምረጡ 👇

👤 የግለሰብ ግብር ማስያ

📜 አጠቃቀም መመሪያ

  • ደረጃ ይምረጡ፡ መጀመሪያ ከላይ ካለው ሳጥን ውስጥ የግለሰብ ነጋዴ ወይም የድርጅት (PLC) መሆንዎን ይምረጡ።
  • ገቢ ያስገቡ፡ በአመቱ ውስጥ የሸጡትን ወይም የሰበሰቡትን ጠቅላላ ገቢ (ያለ ወጪ ቅነሳ) ያስገቡ።
  • ወጪ ያስገቡ፡ ለስራው ያወጡትን ህጋዊ ደረሰኝ ያላቸውን ጠቅላላ ወጪዎች ያስገቡ።
  • ስሌቱን ይመልከቱ፡ "ግብር አስላ" የሚለውን ሲጫኑ ሲስተሙ በትርፍ ግብር እና በአማራጭ ግብር (2.5%) መካከል ያለውን ብልጫ በራሱ ያሰላል።
  • ማሳሰቢያ፡ ይህ ስሌት በአዲሱ አዋጅ 1395/2017 መሰረት የተዘጋጀ ሲሆን፣ የመጨረሻ ግብር ከመክፈልዎ በፊት በ 2017 የከፈላችሁትን የ3 ሩብ አመት ክፍያ መቀነስዎን አይርሱ።

No comments:

Post a Comment